የደቡብ ሞዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ዓመታዊ የምርምር ኮንፈረንስ ግምገማ በቦንጋ ከተማ እያካሄደ ይገኛል።

Spread the love

በምርምር ኮንፈረንሱ የክልሉ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች፣ የኢትዮጵያ ግብር ምርምር ኢንስቲትዩት ተወካዮች፣ የምርምር ስራዎቻቸውን የሚያቀርቡ የተለያዩ ተመራማሪዎች፣ በክልሉ የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ተወካዮች እና ሌሎች ተጋባዥ እንግዶች ተገኝተዋል።

በምርምር ኮንፈረንሱ ላይ በተለያዩ ተመራማሪዎች የተሰሩ የምርምር ስራዎች ግምገማ እንዲሁም የምርምር ስራዎች ኢግዚቢሽን እንደሚካሄድ ከወጣሁ መርሀግብር መመልከት ተችሏል።

በዕድገቱ በዛብህ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *