ባህላዊ እና ሃይማኖታዊ እሴቶቻችን የኅብረ ብሔራዊ አንድነታችን ማሳያ ናቸው።

ባህላዊ እና ሃይማኖታዊ እሴቶቻችን የኅብረ ብሔራዊ አንድነታችን ማሳያ ናቸው። ብዝኃነት እና ኅብረ ብሔራዊ አንድነት መገለጫዋ የኾነችው ኢትዮጵያ የክረምቱን መገባደድ የሚያበስሩ ትውፊቶች ባለቤት ናት። ከነሐሴ አጋማሽ ጀምሮ ልጃገረዶች ወደ ዐደባባይ በመውጣት የሚያሰሟቸዉ ኅብረ ዝማሬዎች በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል የክረምቱን መገባደድ፤ በየጋራ ሸንተረሩ የአበቦችን መፍካት፣ የምንጮችን መጥራት እና የቡቃያዎችን ማፍራት ያበስራሉ። ከእነዚህ ባህላዊ እና ሃይማኖታዊ ክዋኔዎች መካከል ከነሐሴ…

Read More

የመደመር መንግስት ከተማን ከማዘመን ጎን ለጎን የተሻገረ ገጠርን ለመፍጠርም እየሰራ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

የመደመር መንግስት ከተማን ከማዘመን ጎን ለጎን የተሻገረ ገጠርን ለመፍጠርም እየሰራ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የመደመር መንግስት ከተማን ከማዘመን ጎን ለጎን የተሻገረ ገጠርን ለመፍጠር እየሰራ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከዚህ ቀደም በመደመር ሐሳብ ላይ ያተኮሩ መደመር፣ የመደመር መንገድ እና የመደመር ትውልድ የተሰኙ ሦስት መጽሐፍትን ለንባብ ማብቃታቸው ይታወቃል፡፡ በዚሁ…

Read More

የእስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ምርጫ በሰላም መጠናቀቁን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ገለጸ ።

የእስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ምርጫ በሰላም መጠናቀቁን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ገለጸ ። በምክር ቤቱ የ2017 ዓመተ-ምህረት ምርጫ አስፈፃሚ ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ጀማል አባመጫ የምርጫውን መጠናቀቅ አስመልክቶ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ ምርጫው በ502 የምርጫ ጣቢያዎች ከነሃሴ 9 እስከ 11 ቀን 2017 ዓመተ-ምህረት ሲካሄድ ቆይቶ በሰላም መጠናቀቁን አስታውቀዋል፡፡ ኡለማዎች፣ ምሁራን፣ ወጣቶችን፣ ሴቶችና የሙያ…

Read More

Creatingindustries

አዳዲስ ኢንዱስትሪዎችን በመፍጠር ወደ ዘርፉ እንዲቀላቀሉ ከማድረግ እና ነባር ኢንዱስትሪዎችን ከማጠናከር ረገድ የተከናወኑ ተግባራት ውጤታማ ናቸው-አቶ ግዛው ጋግያብ። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ እና ኢኖቬሽን ቢሮ በክልሉ ከሚገኙ የየዞን መምሪያ ሀላፊዎች እና ባለድርሻ አካላት ጋር የ2017 ዓም ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2018 በጀት ዓመት ጠቋሚ ዕቅድ ላይ በቴፒ ከተማ ውይይት ተካሂዷል። በመድረኩ የ2017 ዓም ዕቅድ አፈጻጸም…

Read More

በ 6 ዓመት ግንባታ ገና 32 በመቶ ላይ የሚገኘው የቴፒ ሺሽንዳ መንገድ

‎ ‎ከቴፒ ሺሽንዳ በመገንባት ላይ ያለው የአስፓልት መንገድ በመጓተቱ ለእንግልት ተዳርገናል ሲሉ የአካባቢው ነዋሪዎች ተናግረዋል። ‎ ‎ከ 1 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ በጀት ተይዞለት ግንባታው የተጀመረው 77 ኪ.ሜ የሚረዝመው የሺሺንዳ ቴፒ አስፓልት መንገድ ፕሮጀክት ተቋርጦ መቅረቱ ለእንግልት እየዳረጋቸው መሆኑን በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ካፋ ዞን የቢጣ ወረዳ ነዋሪዎች ተናገሩ። ‎ ‎የመንገድ ሥራው ስድስት…

Read More

“…የትግራይ ህዝብ Wisdom አለው። የንግግር ባህል አለው። በጦርነት የማይሞቱ በጦርነት የሚነግዱ ጥቂት ሃይሎች ትግራይ ውስጥ ጦርነት እንዳይጀምሩ አሁኑኑ ንግግር መጀመር አለበት። ጦርነት ከተጀመረ በኋላ ጨዋታው ሌላ ነው…”፦ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

Read More

“ኢትዮጵያ ውስጥ መንግስታዊ ሙስና የለም”፦ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው በሰጡት ማብራሪያ እንደገለጹት፤ ኢትዮጵያ ውስጥ መንግስታዊ ሙስና የለም ነገር ግን ከአገልግሎት አንጻር የሙስና ተግባር አለ። መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት በሶስት ወራት ብቻ 23 ተቋማትን በማካተት 124 አገልግሎቶችን እየሰጠ መሆኑን ጠቅሰው፤ የሙስናንና ብልሹ አሰራርን ለመቅረፍ የሚያስችል መሆኑን ገልጸዋል፡፡ አሁን አንድ ማዕከል ብቻ ነው ያለው ያሉት ጠቅላይ…

Read More

ህዝቡ የሚያነሳቸውን የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመፍታትና ያመለጡ ዕድሎችን በቁጭት ለመካስ አመራሩ በቁርጠኝነት ሊስራ ይገባል፦ አቶ ፍቅሬ አማን

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት የመልካም አስተዳደር ችግሮችን በፓርቲ መሪነትጨበዘላቂነት ለመፍታት ከክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ጋር በቦንጋ ከተማ ውይይት እያካሄደ ይገኛል። በመድረኩ የክልሉ ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ፍቅሬ አማን ባደረጉት በመክፈቻ ንግግር ባለፉት ወራት መልካም አስተዳደርን በማስፈን ፈጣንና ውጤታማ አገልግሎት ለመስጠት በትኩረት እየተሰራ ይገኛል ብለዋል። በህዝቡ የተነሱ አግባብነት ያላቸው የመልካም አስተዳደር…

Read More

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ዓመታዊ የምርምር ኮንፈረንስ እና ግምገማ መድረክ ጎን ለጎን የተለያዩ የልማት ስራዎችን ጎበኙ

በጉብኝቱ የቦንጋ የግብርና ምርምር ማዕከል የተለያዩ የምርምር ውጤቶች የሆኑትን የሙዝ፣የዶሮ እርባታ፣የንብ ማነብ፣ችግኝ ጣቢያ፣ የእንሰሳት መኖ፣ የስራስር ምርቶች ፣እንዲሁም ሌሎች የምርምር ውጤቶችን ምልከታ ተካሂዷል። የምርምር ማዕከላት በዘር ብዜት እና በቴክኖሎጂ በማፍለቅ ፣በተፈጥሮ ሀብት እና በእንስሳት እርባታ ማላመድና በማስተዋወቅ ረገድ ለአርሶና አርብቶ አደሮች ተደራሽ በማድረግ የኢኮኖሚ ተጠቃሚነታቸውን ለማሳደግ በርካታ ስራዎች እየተሰራ መሆኑን በጉብኝቱ ገለጻ ተደርጓል። በጉብኝቱ የክልሉ…

Read More