ኮስታሪካ ሁል ጊዜ ለአካባቢ ጥበቃ ንቁ የሆነች ሀገር ነች።

Spread the love

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልልም የበርካታ የተፈጥሮና ሰው ሰራሽ ሀብቶች መገኛና ክልል በመሆን ተፈጥሮ ማዕከል ያደረገ የኢኮኖሚ ዕድገት በመከተል ልክ የኢትዮጵያ ብሎም የምስራቅ አፍሪቃ ኮስታሪካ መኾን ይችላል።

አቶ ዛዲግ አብርሃ የአፍሪካ የአመራር ልህቀት አካዳሚ (AFLEX) ፕሬዚዳንት ከተናገሩት የተወሰደ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *