ከፍትህ አስተዳደር ጋር ተያይዞ የሚነሱ ችግሮችን ለመቅረፍ ቅንጅታዊ የፍትህ አሰጣጥን ማጠናከር እንደሚገባ ተገለፀ።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ፍትህ ቢሮ በክልሉ ለሚገኙ ዐቃቢያነ ህግ በአዲሱ የወንጀል ቅጣት አወሳሰን መመሪያ ቁጥር 3/2017 ዙሪያ የአቅም ግንባታ ስልጠና በቦንጋ ከተማ እየሰጠ ይገኛል። በስልጠናው መድረክ ላይ ተገኝተው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የክልሉ ፍትህ ቢሮ ኃላፊ ወይዘሮ ቤተልሔም ዳንኤል የፍትህ ስርዓቱን ለማሻሻልና ለማዘመን በየወቅቱ የሚወጡ ማሻሻያዎችን በተገቢው አቅም መተግበር ያስፈልጋል ብለዋል። ስልጠናው በዋናነት…

Read More

በዞኑ ያሉ እምቅ የተፈጥሮና ሰው ሰራሽ ታሪካዊ ሀብቶችን ጠብቆ ለዓለም ማስተዋወቅ እንደሚገባ ተገለጸ

ይህም የተገለጸው በቱሪዝም ሚኒስቴር መስሪያ ቤት የተመራ “ቱር ኢትዮጵያ” ልዑክ በካፋ ዞን የቡና መገኛ የሆነቹን ዴቻ ወረዳ ማኪራ በመሄድ በጎበኙበት ወቅት ነው። ኢትዮጵያ ያላትን የቱሪስት መስህቦችን በመለየት፣ ለማልማትና ለማስተዋወቅ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑን በቱሪዝም ሚኒስቴር የመረጃ ሲኒየር ባለሙያ አቶ አለማየሁ ወርቀዣ ገልጸዋል ለቱሪዝም ዘርፉ በተሰጠው ትኩረት የገቢ ምንጭ እና የስራ ዕድል ፈጠራ እንዲሆን ለማድረግ እየተሰራ…

Read More

በግብርና ዘርፍ ለወጣቶች ስራ ዕድል ፈጠራ በትኩረት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

በግብርናው ዘርፍ በተሰጠው ትኩረት ለወጣቶች የስራ ዕድል በመፍጠር ወጣቶችን ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉን የጣሎ ወረዳ ግብርና ደን፣ አካባቢ ጥበቃና ህብረት ስራ ጽህፈት ቤት ገልጿል። የጽህፈት ቤቱ ኃላፊ አቶ አፋወርቅ አደመ በአካባቢውን ያለውን ፀጋ በመጠቀም በወረዳው በዓመት ከ2300 ሄክታር በላይ አትክልትና ፍራፍሬ ማልማት 320ሺ ኩንታል በላይ ምርት ወደ ገበያ ማቅረብ መቻሉን ተናግረዋል። ከዚህም በመነሳት ከአረንጓዴ አሻራ ኢንሼቲቭ…

Read More

vbdfg

የኢፌዴሪ መንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የድጋፍና ክትትል ቡድን በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ የሥራ እንቅስቃሴ ዙሪያ ከቢሮ ኃላፊዎችና ማናጅመንት አካላት ጋር ተወያይተዋል። የድጋፍና ክትትል ቡድን ዓላማዉ፤ ክልላዊ የኮሙኒኬሽን እና የህዝብ ግንኙነት ሥራዎች ያለበት ደረጃ በመገምገም ጥንካሬዎችን ማስቀጠል እንዲሁም ክፍተቶችን በመሙላት የቀጣይ ሥራዎች የተቀላጠፈ እንዲሆን ለማስችል ነዉ። የኢፌዲሪ መንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ድጋፍ ቡድን፣…

Read More

“መሠረታዊ ችግሮችን በድፍረት መፍታት”

‎የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ መዋቅራዊና አሁናዊ ችግሮች ነበሩበት። በዕዳ ጫና የጎበጠ፤ የውጭ ምንዛሬ እጥረት የገጠመውና ባልተጠናቀቁ ፕሮጀክቶች የተሣሠረ ነበር። ‎እንዲሁም ደግሞ የውጭ_ኢንቨስትመንትንና የውጭ ካፒታልን በሚገባ ለመቀበል ያልተዘጋጀ የኢኮኖሚ ሂደት ነበረው። ‎ይሄንን ችግር ለመፍታት የመደመር መንግሥት የተጠናና ደፋር ውሳኔ ወስኗል፡፡ ይሄም የማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርም ነው፡፡ ‎የመደመር መንግስት መጽሐፍ ገፅ 89

Read More

ኢትዮጵያ ለአረንጓዴ ኢኮኖሚ በሰጠችው ትኩረት መሠረት የተጎዱ መሬትን መልሰው ለማልማት ዘርፈ ብዙ ተግባራት እየተከናወኑ መሆኑ ተጠቆመ

ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ የአርሶ አደር መር የተፈጥሮ ማገገሚያ ዘዴ(FMNR) ፕሮግራም የ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸም ግምገማና 2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ላይ የባለድርሻ አካላት ውይይት መድረክ በቦንጋ ከተማ አካኺዷል። FMNR በክልል ደረጃ በ 5 ዓመታት ውስጥ 299 ሺህ 545 ሄክታር የተራቆቱ መሬትን መልሰው እንዲያግም ለመስራት አቅደው እየተንቀሳቀሰ ሲሆን በ2017 በጀት ዓመት 32 ሺህ 686 ሄ/ር መሬት በግለሰብ፣…

Read More

ኮስታሪካ ሁል ጊዜ ለአካባቢ ጥበቃ ንቁ የሆነች ሀገር ነች።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልልም የበርካታ የተፈጥሮና ሰው ሰራሽ ሀብቶች መገኛና ክልል በመሆን ተፈጥሮ ማዕከል ያደረገ የኢኮኖሚ ዕድገት በመከተል ልክ የኢትዮጵያ ብሎም የምስራቅ አፍሪቃ ኮስታሪካ መኾን ይችላል። አቶ ዛዲግ አብርሃ የአፍሪካ የአመራር ልህቀት አካዳሚ (AFLEX) ፕሬዚዳንት ከተናገሩት የተወሰደ

Read More

በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ለመተካት የሚከናወኑ ተግባራት ተጠናክሮ ይቀጥላል – ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ

በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ለመተካት የሚከናወኑ ተግባራት ተጠናክሮ ይቀጥላል – ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ለመተካት የሚያከናወኑ ተግባራት ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ገለጹ። 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የፌዴሬሽን ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ተካሂዷል። በሁለቱ ምክር ቤቶች…

Read More

የክልሉ ፕላንና ልማት ቢሮ የ2018 በጀት ዓመት የ1ኛ ሩብ ዓመት የሴክተር መስሪያቤቶች የዕቅድ አፈፃፀም እየገመገመ ነው

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ ፕላንና ልማት ቢሮ የ2018 በጀት ዓመት የ1ኛ ሩብ ዓመት የሴክተር መ/ቤቶች የዕቅድ አፈፃፀም የግምገመ መድረክ በቦንጋ ከተማ እያካሄደ ነው። የመድረኩ ዋና ዓላማው የክልል ሴክተር መስሪያቤቶች በ2018 በጀት ዓመት በ1ኛ ሩብ አመት የተከናወኑ ተግባራት አፈፃፀም በጋራ በመገምገም ቀጣይ ትኩረት በሚሹ ጉዳዮች ላይ መግባባት ላይ ለመድረስ ያለመ መሆኑ ተመልክቷል፡፡ የክልሉ ፕላንና ልማት…

Read More