“መሠረታዊ ችግሮችን በድፍረት መፍታት”

Spread the love

‎የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ መዋቅራዊና አሁናዊ ችግሮች ነበሩበት። በዕዳ ጫና የጎበጠ፤ የውጭ ምንዛሬ እጥረት የገጠመውና ባልተጠናቀቁ ፕሮጀክቶች የተሣሠረ ነበር።

‎እንዲሁም ደግሞ የውጭ_ኢንቨስትመንትንና የውጭ ካፒታልን በሚገባ ለመቀበል ያልተዘጋጀ የኢኮኖሚ ሂደት ነበረው።

‎ይሄንን ችግር ለመፍታት የመደመር መንግሥት የተጠናና ደፋር ውሳኔ ወስኗል፡፡ ይሄም የማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርም ነው፡፡

‎የመደመር መንግስት መጽሐፍ ገፅ 89

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *