ለውጭ ገበያ ከቀረበ ዕጣን

ለውጭ ገበያ ከቀረበ ዕጣን ከ1 ነጥብ 6 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ለውጭ ገበያ ከቀረበ የዕጣን ምርት ከ1 ነጥብ 6 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኝቷል። የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የኮሙኒኬሽንና ማኅበራዊ ኃላፊነት ሥራ አመራር ሥራ አስኪያጅ ጋሻው አይችሉህም 2 ሺህ 505 ኩንታል ዕጣን ወደ ቻይና፣ ዱባይ፣ ግሪክ፣ ቱኒዝያና ቱርክ በመላክ ከ1 ሚሊየን…

Read More

ሪፖርታዥ

ግብርና ምርምር ለግብርናው ዘርፍ የሚያበረክተው አስተዋጽኦ ዘርፈ-ብዙ ነዉ። የግብርና ምርትና ምርታማነት ማነቆ መፍታት የሚችሉ ቴክኖሎጂዎችን በማፍለቅ፣ውጤታማነታቸው የተረጋገጡትን በማባዛትና በማላመድ ረገድ አይነተኛ ሚና ይጫወታል። በዚህም የአከባቢን ሥነምህዳር ያገናዘቡ እምቅ አቅሞችን በመለየት ለግብርና ፖሊሲ አጋዥ ሊሆኑ የሚችሉ መሠረታዊ ዳሳሳ ጥናት ማድረግና ለግብርና ተቋም ገንቢ ምክረ ሀሳብ የማቅረብ ሥራዎችንም ይሰራል። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት…

Read More

የአፍሪካ ቡና ንግድ ዓውደ ርዕይ

የአፍሪካ ቡና ንግድ ዓውደ ርዕይ ከጥር 27 እስከ 29 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ማዕከል ይካሄዳል የአፍሪካ ቡና ንግድ ዓውደ ርዕይ ከጥር 27 እስከ 29 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ማዕከል ይካሄዳል ለ22ኛ ጊዜ የሚካሄደው ዐውደ ርዕዩ የአፍሪካ ቡና ኢንዱስትሪ እድገትን ለማጠናከር እና በዘርፉ ዓለም አቀፍ የንግድ ትስስርን መፍጠር እንደሚያስችል ተመላክቷል፡፡ ኢትዮጵያ በ2024…

Read More

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልልን ምን ያህል ያውቃሉ?

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልልን ምን ያህል ያውቃሉ? ባለፉት ተከታታይ ወራት ‘’የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልልን ምን ያህል ያውቃሉ?’’ በሚል አምድ ሥር አጠቃላይ የክልላችንን ገጽታ፣ የምዕራብ ኦሞ፣ የካፋ፣ የዳዉሮ፣ የቤንች ሸኮ እና የሸካ ዞኖችን አጠቃላይ ገጽታን የሚያሳዩ፤ የካፋ ባህላዊ ዱሞ ስርዓት፣ የዳውሮ ዱቡሻ ስርዓትንና የኮንታ ህንግጫ በዓልን የቃኙ ጽሁፎችን እንደየቅደምተከተላቸው ለውድ አንባቢያን አጋርተናል፡፡ አሁን ደግሞ…

Read More

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልልን ምን ያህል ያውቃሉ?

ባለፉት ተከታታይ ሳምንታት ‘’የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልልን ምን ያህል ያውቃሉ?’’ በሚል አምድ ሥር አጠቃላይ የክልላችንን ገጽታ፣  የምዕራብ ኦሞ፣ የካፋ፣ የዳዉሮና የቤንች ሸኮ ዞኖችን አጠቃላይ ገጽታ የሚያሳዩ ጽሁፎችን እንደየቅደምተከተላቸው ለውድ አንባቢዎቻችን አድርሰናል፡፡ በዚህ ሳምንት ደግሞ ከክልላችን ዞኖች አንዱ የሆነውን የሸካ ዞንን እንቃኛለን፡፡ መልካም ንባብ! የሸካ ዞን በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ውስጥ ከሚገኙ ስድስት …

Read More

ከ15 ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ ዜጎች የፋይዳ መታወቂያ አገልግሎት ተመዝግበዋል

በኢትዮጵያ እስካሁን ከ15 ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ ዜጎች የፋይዳ መታወቂያ አገልግሎት መመዝገባቸውን የብሔራዊ መታወቂያ ኘሮግራም ገልጿል። በዚህ ዓመት መጨረሻም ከ20 እስከ 23 ሚሊዮን ለሚሆኑ ነዋሪዎች የብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያን ተደራሽ ለማድረግ እንደሚሰራ የብሔራዊ መታወቂያ ኘሮግራም ምዝገባ ዳሬክተር አቶ ሄኖክ ጥላሁን ለኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ተናግረዋል። አሁን ላይ 5 ሺህ የሚሆኑ የምዝገባ መሳሪያዎችን በመጠቀም አገልግሎቱ እየተሰጠ መሆኑን አቶ…

Read More
አቶ ደምሴ ደንቦ

የተፈጥሮ ሀብትን ከጉዳት ለመጠበቅና ዘላቂነታቸውን ለማረጋገጥ የሚያስችሉ ተግባራት እየተከናወኑ እንደሚገኝ ተገለጸ።

ሪፖርታዥበዓለም አቀፍ ደረጃ ብሎም በኢትዮጵያ የልማት እንቅስቃሴ ላይ ሥጋት እየሆኑ ከመጡ ተግዳሮቶች መካከል የአየር ንብረት ለውጥ መዛባት እና የአካባቢ ብክለትና ብክነት ይጠቀሳል።በኢትዮጵያም የአየር ንብረት ለውጥ ተፅዕኖና የአካባቢ ብክለትን በመግታት ለሰው ልጆች ፁዱ አካባቢና ምቹ የአኗኗር ሁኔታን ለመፍጠር መንግሥት ዘርፈ ብዙ ተግባራትን በማከናወን ላይ ይገኛል። ከእነዚህም ውስጥ የአረንጓዴ አሻራና፣ ብክለት ይብቃ፥ ውበት ይንቃ ፣ ጽዱ ኢት/ያ…

Read More

የፍትህ ዘርፍ ትራንስፎርሜሽን ዕቅድን ለማሳካት በትኩረት ዕየተሠራ መሆኑን የፍትህ ቢሮ አስታወቀ

ሪፖርታዥየፍትህ ዘርፍ ትራንስፎርሜሽን ዕቅድን ለማሳካት በትኩረት ዕየተሠራ መሆኑን የፍትህ ቢሮ አስታወቀየክልሉ የሶስት ዓመት የፍትህ ዘርፍ ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ባለፉት ጊዜያት በክልሉ የፍትህ ዘርፉን ለማሻሻል የተለያዩ የማሻሻያ ስራዎች የተሰሩ ቢሆንም የክልሉ ነዋሪዎች ከፍትህ አገልግሎት የሚጠብቋቸዉን ዉጤቶችን በበቂ ሁኔታ ማምጣት አልተቻለም፡፡ አሁንም በክልላችን በፍትህ ዘርፍ አገልግሎት ላይ ከህብረተሰቡ የሚነሱ እሮሮዎች እና የመልካም አስተዳደር ችግሮች በአገልግሎቱ የህብረተሰቡን እርካታ እና…

Read More

በጋምቤላ ክልል በሚቀጥሉት አስር ቀናት ከመደበኛ በላይ የዝናብ ስርጭት ይኖራል

በጋምቤላ ክልል በሚቀጥሉት አስር ቀናት መደበኛና ከመደበኛ በላይ የዝናብ ስርጭት ሊኖር እንደሚችል የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ። ከሚጥለው ዝናብ ጋር ተያይዞ የጎርፍ መፋሰሻዎችን በማጽዳት ሊደርስ የሚችለውን ጉዳት መከላከል እንደሚገባም ተገልጿል። በኢንስቲትዩቱ የጋምቤላ ክልል ሚቲዎሮሎጂ አገልግሎት ማዕከል መሪ ስራ አስፈፃሚ አቶ ተስፋሁን ዓለሙ ለኢዜአ እንደገለጹት በክልሉ ከሚያዝያ ወር መግቢያ 2017 ጀምሮ ጠንከር ያለ የዝናብ ስርጭት ይኖራል። በተለይም…

Read More