“ኪሎንጋ “(ተስካር) በሱሪ ብሔረሰብ
“ኪሎንጋ “(ተስካር) በሱሪ ብሔረሰብ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልልን ምን ያህል ያውቃሉ? ባለፉት ተከታታይ ወራት ‘’የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልልን ምን ያህል ያውቃሉ?’’ በሚል አምድ አጠቃላይ የክልሉን ገጽታ የሚያሳዩ እና የስድስቱ ዞኖች የተለያዩ ባህላዊ ይዘቶችን የዳሰሱ ጽሁፎችን እንደየቅደምተከተላቸው ለውድ አንባቢያን አጋርተናል፡፡ ዛሬ ደግሞ በዚሁ አምድ ስር በምዕራብ ኦሞ ዞን የሚገኘውን የሱሪ ብሔረሰብ የሀዘን መግለጫ የሆነውን…
