ቡናን ቴክኖሎጂን ተጠቅሞ የምርት ጥራትን በማስጠበቅ ለዓለም ገበያ በማቅረብ የውጭ ምንዛሬን ለማሳደግ እየተሰራ ነዉ፦ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)

​በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት በበሸካ ዞን የዘመናዊ ቡና ልማት ኢንቬቲቭ ማስጀመሪያና ለባለድርሻ አካላት ግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ በቴፒ ከተማ እየተካሄደ ነዉ። የንቅናቄ ዓላማ በዞኑ ያለውን ሰፊ የቡና ልማት አቅም በመጠቀም፣ አርሶ አደሩ ከባህላዊ አሰራር ወጥቶ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የታገዘ የቡና ልማት እንዲያከናውን ለማስቻል መሆኑ ተገልጿል። ​የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) በመድረኩ መክፈቻ ላይ…

Read More

በበጀት ዓመቱ 470 ቶን ቡና ወደ ማዕከላዊው ገበያ ለማቅረብ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

በወረዳው ከቅርብ ዓመታት በፊት የቡና ልማት ብዙም ያልተለመደና ከ600 ሄክታር ያልበለጠ የጫካ ቡና መኖሩን በማስታወስ አሁን በተሰጠው ትኩረት ከ10,400 ሄክታር በላይ ማሳ በቡና መሸፈኑን የጣሎ ወረዳ ግብርና ደን፣ አካባቢ ጥበቃና ህብረት ስራ ጽህፈት ኃላፊ አቶ አፋወርቅ አደመ ገልጸዋል። በወረዳው አሁን በሁሉም ቀበሌዎች ማልማት የተጀመረ መሆኑን በመጥቀስ ከዚህ ውስጥ አራቱ ቡናን ስፔሻላይዝ በማድረግ የሚያመርቱ መሆናቸውን ተናግረዋል…

Read More

የክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች የጋራ ፎረም ተሳታፊ አፈጉባኤዎች በቦንጋ ከተማ የሚገኙ የልማት ስራዎችንና ታሪካዊ ቦታዎችን እየጎበኙ ነው

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክር ቤት የተዘጋጀው የክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች የአፈጉባኤዎች የጋራ ፎረም ተሳታፊ አፈጉባኤዎች በቦንጋ ከተማ የተለያዩ የልማት ስራዎችንና ታሪካዊ ቦታዎች ጉብኝት በማድረግ ተጀምሯል። በፎረሙ ላይ ከክልሎችና ከሁሉቱም ከተማ አስተዳደሮች የተወጣጡ የምክር ቤቶች አፈጉባኤዎች እየተሳተፉ ሲሆን በዛሬው እለትም በቦንጋ ከተማ የሚገኘውን ጥንታዊ የካፋ ነገስታት መናገሻ ስፍራ የሆነውን ቦንጌ ሸምባቶ እየጎበኙ ሲሆን በመቀጠል…

Read More

የኢትዮ ግሪን ሞቢሊቲ 2025 ኤግዚቢሽንና ሲምፖዚየም በአዲስ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል ተከፍቷል።

የኢትዮ ግሪን ሞቢሊቲ 2025 ኤግዚቢሽንና ሲምፖዚየም በአዲስ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል ተከፍቷል። አፍሪካ ለአየር ንብረት ለውጥ ያላት አስተዋጽኦ አነስተኛ ቢሆንም ከፍተኛ ተጎጂ እንደሆነችም ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተናግረዋል። ተፈጥሮን መጠበቅ እና መንከባከብ የተሻለ ነገን ለትውልድ ለማሻገር ያስችላል ያሉት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ ነገር ግን ተፈጥሮ ሲጎዳ የሰው ልጅ ከፍተኛና ዘርፈ ብዙ ችግርን ይጋፈጣል ብለዋል። ኢትዮጵያ የአየር ንብረት…

Read More

“ያደገ የታክስ አስተዳደር፤ለሁለንተናዊ ልማትና ብልፅግና” በሚል መሪ ሃሳብ የቤንች ሸኮ ዞን ጠቅላላ አመራር በሚዛን አማን ከተማ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነዉ።

በመድረኩ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ከልል ገቢዎች ቢሮ ሃላፍ ወ/ሮ ህይወት አሰግድ ፣ የቤንች ሸኮ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሃብታሙ ካፍትን እና የዞኑ ገቢዎች ሃላፍ አቶ ሙሉቀን ትዕዛዙን ጨምሮ የወረዳ አስተዳዳሪዎችና የከተማ አስተዳደር ከንቲባዎች እንዲሁም የተለያዩ ባለድርሻ አካላት ተገኝተዋል። ሁሉአቀፍ ያደገ የታክስ አስተዳደር ለሁለንተናዊ ልማትና ብልፅግና በሚል መሪ ሃሳብ የመወያያ መነሻ ሃሰብ ቀርቦ ወይይት እየተደረገበት…

Read More

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የሙስሊም ወጣቶች ካውንስል ይፋዊ ምስረታ በቦንጋ ከተማ ተካሄደ።

በመድረኩ የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት ያስተላለፉት የክልሉ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ምክትል ፕሬዚዳንት ሼህ አደም መሃመድ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ከመጅሊስ እስከ ካውንስል ድረስ ብቃት ያላቸውን መሪዎችን በመምረጥ ሙስሊሙ ሀይማኖታዊና ሀገራዊ ተልዕኳችን በአግባቡ መወጣት የጀመረበት ወቅት መሆኑን ገልፀዋል። ወጣቱ ከተደራጀና ከተደገፈ ከሀይማኖት አልፈው ትልቅ ሀገራዊ ተልዕኮዎችን መወጣት የሚችል በመሆኑ ወጣቱን የሀገር አለኝታ አድርጎ መቅረፅ ያስፈልጋል ብለዋል። በመድረኩ…

Read More

የኢትዮጵያ የባህር በር ባለቤትነት ጥያቄ የሀገር ህልውና ጉዳይ በመሆኑ ምላሽ ሊሰጠው ይገባል

የኢትዮጵያ የባህር በር ባለቤትነት ጥያቄ የሀገር ህልውና ጉዳይ በመሆኑ ምላሽ ሊሰጠው ይገባል ሲሉ በአክሱም ከተማ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ተናገሩ። ኢትዮጵያ የባህር በር ባለቤትነቷን በውል ባልታወቀ ምክንያት እንዲታጣ ተደርጓል። የባህር በር ማጣት የብዙዎች ቁጭት ሆኖ ቆይቶ አሁን ላይ የትውልድ ጥያቄና የሀገር የህልውና ጉዳይ በመሆኑ ምላሽ እንዲያገኝ ጥረቶች እየተደረጉ መሆኑ ይታወቃል። የኢትዮጵያ የባህር በር ባለቤትነት ጥያቄ የህልውና…

Read More

በሶላር ዘርፍ የተሰማራው የቻይና ኩባንያ ምርቱን ለውጪ ገበያ ማቅረብ ጀምሯል:- ኮሚሽነር ዘለቀ ተመስገን (ዶ/ር)

“ጎበዝ” የተሰኘ የቻይና አምራች ድርጅት የሶላር ምርቶችን ከዚህ ወር ጀምሮ ለውጪ ገበያ ማቅረብ መጀመሩን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ዘለቀ ተመስገን (ዶ/ር) አስታወቁ። ኮሚሽነሩ ለኤፍ ኤም አዲስ 97.1 እንደተናገሩት ድርጅቱ በሶላር ዘርፍ ኢትዮጵያ ውስጥ ለመስራት በሶስተኛው “ኢንቨስት ኢን ኢትዮጵያ ፎረም” ላይ ስምምነት የፈረመ ነው። ድርጅቱ 250 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ፈሰስ በማድረግ በስምንት ወራት ውስጥ ሙሉ በሙሉ…

Read More

ብልፅግና ፓርቲ ጠንካራ ጎኖችን በማስቀጠልና ክፍተቶችን በማረም የሀገሪቱን ልማት የሚያስቀጥል ፓርቲ ነው፦ አቶ ተመስገን ከበደ

በሸኮ ከተማ አስተዳደር”የጉባ ብስራቶች የመደመር ትሩፋቶች”በሚል ህዝባዊ ውይይት አየተካሄደ ይገኛል። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያዊ ክልል የፋይናንስ ቢሮ ኃላፊ አቶ ተመስገን ከበደ በንግግራቸው እንደገለፁት በብልፅግና ፓርቲ መሪነት በሀገራችን በርካታ ተግባራት ከማከናወንም ባለፈ ጠንካራ ጎኖችን በማስቀጠልና ክፍተቶን በማረም የሀገሪቱን ልማት የሚያስቀጥል ፓረቲ ነው ብለዋል ገልፀዋል። ፓረቲው ህዝቡ የራሱ አሻራ በሆነው በጋራ እንዲወያይ ካደረገው ውስጥ የህዳሴ ግድብ አንዱ መሆኑንና…

Read More

ግብርናን ማዘመንና ምርታማነትን ማሳደግ ቁልፍ አጀንዳ ነው -ሚኒስትር አዲሱ አረጋ

ግብርናውን በቴክኖሎጂ በመደገፍ ምርትና ምርታማነትን ማሳደግ የመንግስት ቁልፍ አጀንዳ መሆኑን የግብርና ሚኒስትር አዲሱ አረጋ ገለጹ። የግብርና ሜካናይዜሽንና የከተማ ግብርና ልማት ስትራቴጂዎች ላይ የባለድርሻ አካላት ምክክር እየተካሄደ ነው። የግብርና ሚኒስትር አዲሱ አረጋ በዚሁ ወቅት ባደረጉት ንግግር መንግስት የግብርናውን ዘርፍ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ በመደገፍ ውጤታማ ለማድረግ በቁርጠኝነት እየሰራ ነው። መንግስት ዘርፉን በማዘመን ምርትና ምርታማነትን ማሳደግ ብሎም በምግብ ራስን…

Read More