“ያደገ የታክስ አስተዳደር፤ለሁለንተናዊ ልማትና ብልፅግና” በሚል መሪ ሃሳብ የቤንች ሸኮ ዞን ጠቅላላ አመራር በሚዛን አማን ከተማ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነዉ።

Spread the love

በመድረኩ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ከልል ገቢዎች ቢሮ ሃላፍ ወ/ሮ ህይወት አሰግድ ፣ የቤንች ሸኮ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሃብታሙ ካፍትን እና የዞኑ ገቢዎች ሃላፍ አቶ ሙሉቀን ትዕዛዙን ጨምሮ የወረዳ አስተዳዳሪዎችና የከተማ አስተዳደር ከንቲባዎች እንዲሁም የተለያዩ ባለድርሻ አካላት ተገኝተዋል።

ሁሉአቀፍ ያደገ የታክስ አስተዳደር ለሁለንተናዊ ልማትና ብልፅግና በሚል መሪ ሃሳብ የመወያያ መነሻ ሃሰብ ቀርቦ ወይይት እየተደረገበት ይገኛል ሲል የቤንች ሸኮ ቴቪ ዘግቧል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *