የጉባ ብስራቶች፣ የመደመር መንግስት ትሩፋቶች” በሚል መሪ ቃል በደካ ከተማ ህዝባዊ የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው።

በካፋ ዞን ደካ ከተማ “የጉባ ብስራቶች፣ የመደመር መንግስት ትሩፋቶች” በሚል መሪ ቃል ህዝባዊ የውይይት መድረክ በመካሄድ ላይ ይገኛል ። የህዝብ የውይይት መድረክ መፈጠሩ በህብር የተጀመረውን ልማት በህብር ለመጨረስ የሚረዳ እንደሆነ በዚሁ ወቅት ተመላክቷል። በመድረኩ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ለማ መሰለ፣የካፋ ዞን ብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ…

Read More

በአውራዳ ከተማ ህዝባዊ የውይይት መድረክ መካሄድ ጀመረ።

”የጉባ ብስራቶች፣የመደመር መንግስት ትሩፋቶች” በሚል መሪ ቃል የሚካሄደው ክልል ዓቀፍ ህዝባዊ የዉይይት መድረክ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በካፋ ዞን ዴቻ ወረዳ አውራዳ ከተማ በመካሄድ ላይ ይገኛል። በህዝባዊ የዉይይት መድረኩ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ የሺዋስ አለሙ እና የካፋ ዞን የመንግስት ረዳት ተጠሪ አቶ ታከለ ታምሩ ተገኝተዋል። ከክልልና ከዞን…

Read More

የኢሠራ ተራራ – የኢሰራ ወረዳ መጠሪያ!

የኢሠራ ተራራ በዳዉሮ ዞን፣ኢሠራ ወረዳ በአሩስ አንገላና አሩስ ባላ ቀበሌ መካከል የሚገኝ ትልቁ ተራራ ስሆን የተራራ ስያሜ፥ ኢ-ሣራ (እሱ ሠላም) ከሚለው መጠሪያ ኢሠራ ተብሎ እንደተጠራ የአከባቢው የታሪክ አዋቂዎች ይናገራሉ። እንደ ታሪክ አዋቂዎች ገለጻ፥ በቀድሞው ጊዜ ከወጪ ውረራ ለማምለጥ አቅም ያላቸው ታዋቅ ሰዎች በተራራው ባለው ዋሻ ከተሸሸጉ በኃላ የአከባቢው ሰዎች ስንቅ ለማቃበል የሄደውን ሰው ስለ እነዛ…

Read More

በክልሉ ህገወጥ ንግድ፣ ዋጋ ንረት እንዲሁም የኮንትሮባንድ እንቅስቃሴዎችን ለመግታት በየደረጃው ሥራዎችን በልዩ ትኩረት መምራትና መከታተል ያስፈልጋል -ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)

ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) በተገኙበት በቦንጋ ከተማ ሲካሄድ የነበረው የህገ-ወጥ ንግድና ኮንትሮባንድ ቁጥጥር ግብረሃይል ምክክር መድረክ ተጠናቀቀ። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የንግድና ኢንቨስትመንት ቢሮ ከክልሉ ግብርና ቢሮ የምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም በጋራ ትብብር ዠ ባዘጋጀው በዚሁ መድረክ ህገ-ወጥ ንግድና ኮንትሮባንድ እንዲሁም ህገወጥ ንግድና ኮንትሮባንድ ቁጥጥር አደረጃጀት ዙሪያ የተዘጋጀ ሰነድ ቀርበው ምክክር ተደርጓል።…

Read More

ኦሞ ባንክ ከታክስ በፊት 213 ሚሊዮን ብር ትርፍ አስመዘገበ

አጠቃላይ የሀብት መጠኑ 9 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር የደረሰው ኦሞ ባንክ በ2017 በጀት ዓመት ከታክስ በፊት 213 ሚሊዮን ብር ማትረፉን አስታውቋል። ባንኩ ይህንን ያስታወቀው 4ኛ መደበኛ እና 3ኛ አስቸኳይ የባለአክስዮኖች ጠቅላላ ጉባኤውን ባካሄደበት ወቅት ነው። የባንኩ አጠቃላይ ካፒታል 3 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር መሆኑ ተገልጿል። ልማት ተኮር ራዕዩን ለማሳካት በግብር እና ንግድ እንዲሁም በአነስተኛ እና…

Read More

የሕዳሴ ግድብ ብዙዎች ሊያዩት የሚጓጉለት ትልቅ የቱሪዝም መስህብ ነው – የቱሪዝም ሚኒስቴር

ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ዳግማዊ ዓድዋ በመሆኑ መላው አፍሪካዊያን ሊያዩት የሚጓጉለት ትልቅ የቱሪዝም መስህብ ነው ሲሉ የቱሪዝም ሚኒስትር ዴኤታው ስለሺ ግርማ ተናገሩ። ሚኒስትር ዴኤታው ይህን ያሉት በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት አዘጋጅነት በጉባ እየተካሄደ በሚገኘው ስለ ኢትዮጵያ የውይይት መድረክ ላይ ነው። መንግሥት የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ በሰጠው የፖሊሲ ትኩረት እና የፖለቲካ ቁርጠኝነት ኢኮኖሚያዊ አስተዋፅኦው በከፍተኛ ሁኔታ ማደጉን አቶ…

Read More

የእንስሳት ዝሪያን በማሻሻል የወተት ምርታማነትን ከማሳደግ ባሻገር የአርብቶ አደሩን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ እንደሚገባ ተገለጸ።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የአርብቶ አደር እና ቆላማ አካባቢዎች ቢሮ ከቆላማ አካባቢዎች ኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት ጋር በመተባባር ሰው ሰራሽ የእንስሳት ማዳቀል ስራ በማጂ ወረዳ አስጀምሯል። በማስጀመሪያ መርሃ ግብር ላይ የተገኙት የቢሮ ኋላፊው አቶ መቱ አኮ መንግሥት ከእንስሳት ቁጥር ይልቅ ጥራትና ምርታማነት ላይ ትኩረት ተሰጥቶ እየሰራ ይገኛል ብለዋል። በመሆኑም በሰው ሰራሽ ዘዴ ላሞችን በማዳቀል ምርታማነታቸው…

Read More

በክልሉ ያለዉ የተፈጥሮ ሀብት የአካባቢው ማህረሰብ ህይወት እንዲቀይርና ኑሮውን ማሻሻል እንዲያስችል ብዙ ሥራዎች እየተከናወኑ መሆኑን የክልሉ ደን አካባቢ ጥበቃ አየር ንብረት ለውጥ ቢሮ ገለጸ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ደን አካባቢ ጥበቃ አየር ንብረት ለውጥ ቢሮ ከመልካ ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር የአካባቢና ማህበራዊ ተጽዕኖ ግምገማ ረቂቅ ደንብና መመሪያዎች ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር በሚዛን አማን ከተማ የምክክር መድረክ እያካሄደ ይገኛል፡፡ መድረኩን በንግግር ያስጀመሩት ክልሉ ደን አካባቢ ጥበቃ አየር ንብረት ለውጥ ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ኢንጂነር አስራት ገ/ማሪያም፤ ክልላችን በሀገራችን ካሉ አካባቢዎች በተፈጥሮ…

Read More

በክልሉ ህገወጥ ንግድና ኮንትሮባንድ ለመቆጣጠር እና ለመከላከል ግብረሃይል ተቋቁመው በተሰሩ ሥራ ውጤቶች እየተመዘገቡ ናቸው፦ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) በተገኙበት የህገ-ወጥ ንግድና ኮንትሮባንድ ቁጥጥር ግብረሃይል ምክክር መድረክ በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። የምክክር መድረኩ የክልሉ ንግድና ኢንቨስትመንት ቢሮ ከክልሉ ግብርና ቢሮ የምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም በጋራ ትብብር የተዘጋጀ ነዉ። በዚሁ መድረክ ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) እንደገለጹት በክልሉ በየደረጃው የምርቶች አቅርቦትና ዝውውር…

Read More

ከእንግልትና ምልልስ ተገላገልን:- ተጠቃሚዎች

የመሶብ አንድ ማዕከል አገልግሎት በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎችን እርካታ ጨምሯል። በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የተቋቋመው የመሶብ አንድ ማዕከል አገልግሎት የመልካም አስተዳደር ችግሮችን እየፈታ መሆኑን ተገልጋዮች ገልጸዋል። ቀደም ሲል የመንግሥት አገልግሎት ለማግኘት ከቢሮ ቢሮ መመላለስና ረጅም ጊዜ መቆየት የተለመደ ነበር። አሁን ግን በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል፣ ሚዛን አማን ከተማ የተገነባው መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ይህንን ታሪክ…

Read More