በፕላን የተሰሩ የገጠር ማዕከላት ለዘላቂ የከተማ ልማት ምሶሶ ናቸው – ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ

የተቀናጀ የገጠር ማዕከላት ልማት የንቅናቄ መድረክ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሆሳዕና ከተማ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የተገኙት ሚኒስትሯ በፕላን የተሰሩ የገጠር ማዕከላት ለዘላቂ የከተማ ልማት ምሶሶ መሆናቸውን ተናግረዋል። የመንገድ ግንባታን ከገጠር ቤቶች አቅርቦት ጋር በማሳለጥ፣ የባለሙያዎችን አቅም በመገንባትና የተቀናጀ አሰራርን በመፍጠር የገጠር ትራንስፎርሜሽንን ለማፋጠን ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑን አንስተዋል። መንግሥት ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ፋይዳው የጎላና ከሰብዓዊ መብቶች መካከል…

Read More

የባሕር በር ጥያቄ የውስጥ ልዩነቶችን የሚሻገር የትውልድ ጥያቄ ነው

የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ የውስጥ ልዩነቶችን የሚሻገር የትውልድ ጥያቄ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) ገለጹ። ሚኒስትሩ ይህን ያሉት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው የ5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 6ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ፣ ከምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ በሰጡበት ወቅት ነው። ከምክር ቤት አባላቱ ለሚኒስትሩ ከቀረቡት ጥያቄዎች መካከል፤ ኢትዮጵያ በታሪካዊ ስህተትና ግፍ…

Read More

በተቋሙ የተጀመረው ዓላማ ተኮር ተግባቦት ሥራ የኮሙኒኬሽን ዘርፉን ስኬታማ እያደረገ መሆኑ ተገለጸ::

በክልሉ መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ በካፋ ዞን በተለያዩ ወረዳዎችና ቦንጋ ከተማ አስተዳደር መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ሲደረግ የነበረው የድጋፋና ክትትል ግብረ-መልስ ሪፖርት ቀርቧል። መድረኩን የመሩት የድጋፍ ቡድኑ መሪ ወ/ሮ በረከት ኢዮብ እንዳሉት በተቋሙ የተጀመረው ዓላማ ተኮር ተግባቦት ሥራ የኮሙኒኬሽን ዘርፉን ስኬታማ እያደረገ ነው ብለዋል:: የካፋ ዞን መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አዳሙ እሸቱ የተቋሙን…

Read More

የመካከለኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና የትምህርት ጥራትን ማረጋገጥ በሚያስችል መልኩ እንዲዘጋጅ እየተደረገ ነው

የመካከለኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ስርዓተ ትምህርቱን መሰረት ያደረገና የትምህርት ጥራትን ማረጋገጥ በሚያስችል መልኩ እንዲዘጋጅ እየተደረገ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ገለጸ። የመካከለኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ስታንደርድ ማስጠበቅ ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ የክልሎችና የከተማ አስተዳደር የትምህርት ቢሮ ተወካዮች በተገኙበት በአዳማ እየተካሄደ ነው። የመድረኩ ላይ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር እሸቱ…

Read More

ቡናን በቴክኖሎጂ በማዘመንና ጥራቱን ጠብቆ ለዓለም ገበያ በማቅረብ የውጭ ምንዛሬን ለማሳደግ የተጀመረው ስራ ተጠናክሮ ይቀጥላል ፦ ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ሸካ ዞን የዘመናዊ ቡና ልማት ኢንሼቲቭ ማስጀመሪያና ባለድርሻ አካላት ግንዛቤ ማስጨበጫ ንቅናቄ መድረክ በቴፒ ከተማ ተካሂዷል ። በመድረኩ በቴፒ ግሪን ኮፊ ስቴት በ 4 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር የሚጀመረዉ በጠብታ መስኖ እርሻ የሚለማዉ የቡና ኢንቨስትመንት የተመለከተ ማብራሪያ ቀርቦ ዉይይት ተደርጎበታል። መንግስት መሰል የልማት ፕሮጀክቶች እውን እንዲሆኑ ላሳየው ቁርጠኝነትና ለከፈለው…

Read More

የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት መልዕክት ከኢኮኖሚ ስብራት ወደ ኢኮኖሚያዊ ማንሰራራት

የኢትዮጵያ የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራም በተለያዩ ዘርፎች ተጨባጭ እና ዘላቂ የእድገት ውጤቶችን በማስመዝገብ ለጠንካራ እና ተወዳዳሪ ኢኮኖሚ መሰረት ጥሏል፡፡ የመንግሥት ቁርጠኝነት በታየበት በዚህ የኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራም ለዓመታት በኢኮኖሚው ላይ ተጋርጠው የነበሩ መዋቅራዊ ችግሮች ደረጃ በደረጃ እንዲቀንሱና ውስጣዊ ዐቅም ያለው፣ ከአለም ጋር የተሳሰረ እና በገበያ ተወዳዳሪ የሆነ ጠንካራ ኢኮኖሚ እንዲገነባ አስቻይ ዐውድ መፍጠር ተችሏል፡፡ የኢኮኖሚ…

Read More

ከ27 ሺ በላይ ዲጂታል መፅሃፍቶች የተጫነው የዶ/ር ጉነት ጥላሁን ዲጂታል ላይብረሪ በዳውሮ ዞን ታርጫ ከተማ በይፋ ተመርቋል።

በአቶ ለማ እና ዶ/ር ጉነት ጥላሁን ፋውንዴሽን ሙሉ ወጪ የተደራጀው የዳውሮ ዞን ሂዶታ ትምህርት ቤት የዲጂታል ላይብረሪ በይፋ ተመርቋል። ላይብረሪው 51 ኮሚፒዩተሮችን፣ የኢንተርኔት አገለግሎትንና 27 ሺ ዲጂታል መፅሀፍቶችን የያካተተ ነው። ላይብረሪው በዞኑ የማጣቀሻ መፅሀፍት እጥረት ችግር በመቅረፍ የተማሪዎችን መጠነ ማለፍ እንደሚጨምር የተጠቀሱት በኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢንዱስትሪና ማዕድን ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢና የማረቃ ገና…

Read More

በቦንጋ ዩኒቨርሲቲ እየተከናወኑ ያሉ የግብርናና ተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ ስራዎች ተጠናክሮ መቀጠል እንደሚገባ አፈጉባኤዎች ተናገሩ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል አዘጋጅነት እየተካሄደ ባለው የጋራ ፎረም እየተሳተፉ የሚገኙ የክልሎች እና ከተማ አስተዳደር አፈጉባኤዎች በቦንጋ ዩኒቨርሲቲ እየተከናወኑ ያሉ የግብርናና የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ ስራዎች ተጠናክሮ መቀጠል እንደሚገባእንደሚገባ ተናግረዋል። የፎረሙ ተሳታፊ አፈጉባኤዎች በቦንጋ ዩኒቨርስቲ የሙዝ ልማት፣ የሌማት ትሩፋት አንዱ አካል የሆነውን የከብቶች እርባታ፣ የአትክልትና ፍራፍሬ ልማት ስራዎች እና በመማር ማስተማሩ ዘርፍ የቴክኖሎጂ ሽግግር ስራዎች…

Read More

በኮንታ ዞን አመያ ከተማ አስተዳደር ከበጋ መስኖ ስንዴ የተሻለ ምርት እንደሚጠብቁ አርሶ አደሮች ገለፁ

የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት ከተረጅነት ወደ ምርታማነት መስፈንጠሪያ መሆኑን የወረዳ ግብርና ጽ/ቤት ገለጸ፡፡ ‎ አርሶ አደር አበሻ ዳሮታ እና ደባልቄ ዳራ በኮንታ ዞን አመያ ከተማ አስተዳደር የጨታ ቀበሌ ነዋሪዎች ሲሆኑ የበጋ መስኖ ስንዴ እያለሙ ከሚገኙ አርሶ አደሮች መካከል ናቸው። ‎ አርሶአደሮቹ የማሳ አረም ስራ ላይ ተሰማርተው ያገኘናቸው ሲሆን በሰጡትም አስተያየት ከባለፈው አመት ጥሩ ተሞክሮ በመውሰድ…

Read More

በበርካታ ዘርፎች የወጣቶችን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየሠራ መሆኑን የባቹማ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ።

በበጀት ዓመቱ ባለፉት 5 ወራት 3 መቶ ወጣቶችን በመደበኛነት ወደ ስራ ማስገባቱን ከተማ አስተዳደሩ ጠቁሟል። ወጣቶችን በተለያዩ የስራ ዘርፎች በማሰማራት ተጠቃሚነታቸውን ከማረጋገጥ ባለፈ ለከተማው ዕድገት የበኩላቸውን ድርሻ እንዲወጡ እንደ ከተማ አስተዳደር ብዙ ተግባራቶች መከናወናቸውን በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በምዕራብ ኦሞ ዞን የባቹማ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ አቤል ታደመ ተናግረዋል። በዚህም በበጀት ዓመቱ 5 መቶ…

Read More