ኡሲቃ የተፈጥሮ ፍል ውሃ

Spread the love

ኡሱቃ የተፈጥሮ ፍል ውሃ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በቤንች ሸኮ ዞን በሸኮ ወረዳ ሺሚ ቀበሌ ኡሱቃ መንደር ይገኛል።

ፍል ውሃው በአረንጓዴና ውብ በሆነው ደን የተከበበ ሲሆን ከተለያዩ የሀገሪቱ ክፍል በመምጣት በርካታ ሰዎች እንደሚጎበኙም ተጠቁሟል።

የተፈጥሮ ፍል ውሃው በቁጥር 44 ምንጭ ያለውና ለተለያዩ በሽታዎች እንደ ፈውስ ያገለግላል።

በየዓመቱ ከተለያዩ አከባቢዎች የሚመጡ ሰዎች ከማስጎብኘት ባለፈ የተፈጥሮ ፀጋን በማልማትና በማስተዋወቅ ረገድ የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት የበኩላቸውን ሊወጡ እንደሚገባም ተጠቁሟል ሲል የደቡብ ምዕራብ ሚዲያ ኔትወርክ ዘግቧል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *