20ኛው የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን ክልላዊ ማጠቃለያ መርሃ ግብር በሚዛን አመን ከተማ እየተካሄደ ይገኛል ።

Spread the love

“ዴሞክራሲያዊ መግባባት ለህብረ ብሔራዊ አንድነት” በሚል መሪ ቃል በክልሉ ሁሉም ዞኖች በተለያዩ ኩነቶች ሲከበር መቆየቱ ይታወቃል።

በዛሬው ዕለት የማጠቃለያ ክብረ በዓል ከክልሉ የተውጣጡ ብሔር ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ጋር በሚዛን አማን ከተማ አደባባይ ላይ በድምቀት እየተካሄደ ይገኛል።

የክብረ በዓሉ ተሳታፊዎችም ብሔር ብሔረሰቦችን በሚወክሉ አልባሳት፣ ባህላዊ ጭፈራዎችና ጨዋታዎች እንዲሁም በተለያዩ ሁነቶች ክብረ በዓሉን በማድመቅ ላይ ይገኛሉ።

በካሳሁን አሰፋ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *