INTERNATIONAL NEWSNATIONAL NEWSበቀይ ባህር ምክንያት የምናጣው ከሆነ ዋጋ የለውም። Edigetu Bezabhi3 years ago3 years ago01 min Spread the love ፍላጎታችን ሰላም፣ብልፅግና ነው።በቀይ ባህር ምክንያት የምናጣው ከሆነ ዋጋ የለውም።እንወያይበት፣ስንወያይ ጊዜው አይደለም፣ጥቅሙ ብዙ አይደለም ካልን እንተወዋለን።መወያየት፣መነጋገር ግን ለምን እንፈራለን? ምክንያቱም በዓባይ ጉዳይ ከእኛ ጋር ለመወያየት ማንም ፈርቶ አያውቅም። የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ዐብይ አህመድ Post navigation Previous: ተማሪዎች ውጤታቸውን ከነገ ጠዋት 12 ሰዓት ጀምሮ ማየት ይችላሉNext: በመሬት አያያዝና አስተዳደር የአየር ንብረት ማሻሻያ (CALM) ፕሮግራም በክልሉ እየተሰሩ ያሉ ስራዎች ውጤታማ እንደሆነ ተገለጸ። Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Required fields are marked *Comment * Name * Email * Website Save my name, email, and website in this browser for the next time I comment.