በክልሉ የትምህርት ዘርፉን ውጤታማ ለማድረግ ያለውን ሀብት በአግባቡ መጠቀም ያስፈልጋል
የኢፌዲሪ ትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ከክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ እና ካቢኔ አካላት ጋር በክልሉ የትምህርት ዘርፍ ውጤታማ ለማድረግ ሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ዉይይት አድርገዋል ። በውይይት መድረኩ በክልሉ በቀጣይ የትምህርት ስርዓቱን ማሻሻል እና ማጠናከር በሚቻልበት መንገድ ላይ በሰፊው ምክክር ተደርጓል። የኢፌዲሪ ትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የክልሉን የትምህርት ስርዓቱን ውጤታማ…
