PHOTO
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት አመራሮችና ባለሙያዎች 18ኛው ብሔራዊ የሠንደቅ ዓላማ ቀን አከበሩ፤ የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ፍቅሬ አማን በተገኙበት “ሠንደቅ ዓላማችን ለኢትዮጵያ ታላቅ የከፍታ ዘመን ብሥራት፣ ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጲያ ሕዳሴ’ በሚል መሪ ሃሳብ አክብረዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ኬንያ ገቡ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ኬንያ ገቡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ እና ልዑካን ቡድናቸው በ24ኛው የCOMESA የመሪዎች ጉባኤ ለመሳተፍ ናይሮቢ፣ ኬንያ ገብተዋል።
