ለዳውሮ ብሔር ዘመን መለወጫ “ቶኪ-ቤዓ” በዓል እንኳን በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን:-አቶ ፍቅሬ አማን

ለዳውሮ ብሔር ዘመን መለወጫ “ቶኪ-ቤዓ” በዓል እንኳን በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን:-አቶ ፍቅሬ አማን ‎ ‎የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ፍቅሬ አማን የዳውሮ ብሔር የዘመን መለወጫ “ቶኪ ቤዓ” በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ አመልዕክት አስተላልፏል። ‎ ‎ “ቶኪ ቤዓ ” የጥንት አባቶች የስልጣኔና ባህላዊ የዘመን አቆጣጠር ማሳያ፣ በተለያዩ ባህላዊና ትውፊታዊ ክዋኔዎች የሚከበር የዳውሮ…

Read More

ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) ለቶኪ በአ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ።

ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) ለቶኪ በአ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)፥ ለዳውሮ ብሄር የዘመን መለወጫ (ቶኪ-በአ) የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ክልሉ የበርካታ ብሄረሰቦች መኖሪያ፣ የብዝሀ ማንነት መገለጫ ኅብረ ብሄራዊ ክልል እንደሆነ በመግለጫው የጠቆሙት ርዕሰ መስተዳድሩ ከእነዚህም ውስጥ ቶኪ በአ አንዱ መኾኑን ጠቁመዋል። የቶኪ…

Read More

ኢትዮጵያ የታዳሽ ኃይል አቅርቦት ማዕከል ለመሆን እየሠራች ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

ኢትዮጵያ የታዳሽ ኃይል አቅርቦት ማዕከል ለመሆን እየሠራች ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አፍሪካውያን ወጣቶች ለአየር ንብረት ለውጥ የማትበገር አህጉር ለመገንባት በጋራ ሊሰሩ ይገባል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ተናገሩ። የአፍሪካ ወጣቶች የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ 2025 በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። አፍሪካ በአየር ንብረት ለውጥ ፈተና በተወጠረችበት ወሳኝ ወቅት ላይ እንገኛለን ያሉት ምክትል…

Read More

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል አምስቱን የጳጉሜ ቀናት በልዩ ልዩ መርሃ ግብሮች ለማክበር ዝግጅት ተጠናቋል – አቶ የሺዋስ ዓለሙ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል አምስቱን የጳጉሜ ቀናት በልዩ ልዩ መርሃ ግብሮች ለማክበር ዝግጅት ተጠናቋል – አቶ የሺዋስ ዓለሙ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል አምስቱን የጳጉሜ ቀናት በተለያዩ ዝግጅቶች ለማክበር አስፈላጊው ዝግጅት መጠናቀቁን የክልሉ መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ የሺዋስ ዓለሙ አስታወቁ። ኃላፊው በሰጡት መግለጫ እንዳመለከቱት፣ በክልሉ አምስቱ የጳጉሜ ቀናት እያንዳንዳቸው በተሰጣቸው ስያሜና መንፈስ…

Read More

ማኅበረሰቡ የማንነት መገለጫ የኾኑ ማህበራዊ ድልብ ሀብቶችን በመጠበቅ ለሁለንተናዊ ለውጥ መትጋት እንደሚገባ ተገለጸ።

ማኅበረሰቡ የማንነት መገለጫ የኾኑ ማህበራዊ ድልብ ሀብቶችን በመጠበቅ ለሁለንተናዊ ለውጥ መትጋት እንደሚገባ ተገለጸ። ማኅበረሰቡ የማንነት መገለጫ የኾኑ ማህበራዊ ድልብ ሀብቶችን በመጠበቅ ለሁለንተናዊ ለውጥ መትጋት እንደሚገባ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኢንጅነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) ገልጸዋል። የ2018 የዳውሮ ብሄር የዘመን መለወጫ ቶኪ በዓ የፓናል ውይይት በታርጫ ከተማ በመካሄድ ላይ ይገኛል። በፓናል ውይይቱ ላይ የተገኙት…

Read More

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት፡-

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት፡- ሰላምን ማጽናት የጸጥታ ተቋማት ዋነኛ ተልዕኳቸው ነው የኢፌዴሪ የጸጥታ ተቋማት ዋነኛው ተልዕኮ ሰላምን በመላ ሀገሪቱ ማጽናት ነው፡፡ ይሄን በተመለከተ ከጸጥታ ተቋማት አመራሮች ጋር ሲደረግ የነበረው ውይይት ዛሬ ተጠቃልሏል፡፡ የኢትዮጵያ ብልጽግና እንዲሳካ ሰላምና ጸጥታ አስቻይ ሁኔታ ብቻ ሳይሆን ዋነኛው ግብዐትም ነው፡፡ ይሄን ለማስከበር ሕዝባችን በባህሉና በዕሴቱ ላይ ተመሥርቶ ከሚያከናውናቸው ተግባራት…

Read More

የሻይ ልማት ኢኒሼቲቭ ሥራዎችን ውጤታማ በማድረግ ከዘርፉ ተጠቃሚ ለመሆን የሚያስችል ተግባር ጀምረናል-አቶ ማስረሻ በላቸው።

የሻይ ልማት ኢኒሼቲቭ ሥራዎችን ውጤታማ በማድረግ ከዘርፉ ተጠቃሚ ለመሆን የሚያስችል ተግባር ጀምረናል-አቶ ማስረሻ በላቸው። ‎በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ካፋ ዞን ፣በገዋታ ወረዳ ቦጊንዳ ቀበሌ የሻይ ችግኝ ጣቢያ የችግኝ ዝግጅት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተከናወነ። የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ማስረሻ በላቸው መርሐ ግብሩን ባስጀመሩበት ወቅት፣በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዓቢይ አህመድ መሪነት የተጀመረው…

Read More

የኢፌዲሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት የዉክልና ሥራ የማጠቃለያ መድረክ በቦንጋ እየተካሄደ ነው

የኢፌዲሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት የዉክልና ሥራ የማጠቃለያ መድረክ በቦንጋ እየተካሄደ ነው የኢፌዲሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በክልሉ ከወከላቸው ህዝቦች ጋር ያደረጉትን ውይይትና የመስክ ምልከታን በማስመልከት ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ከፍተኛ አመራሮች ጋር የውይይት መድረክ በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። የክልሉ ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባዔ የተከበሩበአቶ ወንድሙ ኩርታ በመድረኩ ባስተላለፉት መልዕክት…

Read More