ብዝኃነት አብሮነትን የሚያጠናክር የአሸናፊነት ኃይል ነው – አቶ መሐመድ እድሪስ
ብዝኃነት አብሮነትን የሚያጠናክር የአሸናፊነት ኃይል ነው – አቶ መሐመድ እድሪስ ብዝኃነት አብሮነትን የሚያጠናክር መልካም ዕድልና በመተማመን ለመኖር የሚያስችል የአሸናፊነት ኃይል ነው አሉ የሰላም ሚኒስትር ሐመድ እድሪስ። “ብዝኃነት የኢትዮጵያ ጌጥ” በሚል መሪ ቃል እየተከበረ የሚገኘውን የኅብር ቀን በማስመልከት የፓናል ውይይት ተካሂዷል። ሚኒስትሩ በዚሁ ወቅት እንዳሉት፥ ኢትዮጵያውያን ጥንታዊና ገናና ታሪክ ያላት ሀገራችን የገነባቻቸውን ገንቢ እሴቶች በመጠበቅ የብሔር፣…
