ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ በሚዛን አማን ከተማ እየተሰራ ያለውን መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ግንባታ ያለበትን ደረጃ ጎበኙ።

ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ በሚዛን አማን ከተማ እየተሰራ ያለውን መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ግንባታ ያለበትን ደረጃ ጎበኙ። መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ ሲጠናቀቅ የመንግስት አገልግሎትን በከፍተኛ ሁኔታ የሚያቀላጥፍ መሆኑም ተጠቅሷል ፡፡ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት በኢትዮጵያ የዲጂታል ኢኮኖሚ ሽግግር ውስጥ ያለው ድርሻ የላቀ ነው፡፡ ማዕከሉ ይኸንኑ እውን ለማድረግ በክልሉ ሚዛን አማን ከተማ ላይ…

Read More

ሪፖርታዥ

ሪፖርታዥ በተያዘው የምርት ዘመን ከ71 ሺህ ቶን በላይ የቡና ምርት ለማዕከላዊ ገበያ ለማቅረብ በልዩ ትኩረት እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ቡና፣ ሻይ እና ቅመማ ቅመም ባለስጣን አስታወቀ በ2017 የበጀት ዓመት የቡና ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ አዲስ ማሳን ማስፋትና በነባር ማሳ  የተለያዩ ምርታማነት ማሻሻያ ፓኬጆች መተግበርና ምርጥ የቡና ዘር የማዘጋጀትና ማቅረብ ሥራዎች በሰፊው ማከናወን መቻሉንና ከክልላችን ፍላጎት ባሻገር ለተለያዩ…

Read More

ኢትዮጵያ ማንሠራራት በጀመረችበት እና ታላቁ የሕዳሴ ግድብ በተመረቀበት ጊዜ ለሚከበረው አዲስ ዓመት እንኳን አደረሳችሁ – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ኢትዮጵያ ማንሠራራት በጀመረችበት እና ታላቁ የሕዳሴ ግድብ በተመረቀበት ጊዜ ለሚከበረው አዲስ ዓመት እንኳን አደረሳችሁ – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ያለፈው ዓመት ፈጣሪ ከጎናችን፣ ስኬት በደጃችን መሆኑን ያየንበት ዓመት ነበር፡፡ በግብርና፣ በቱሪዝም፣ በማዕድን፣ በአምራችነት እና በአይሲቲ ዘርፎች ያስመዘገብናቸው ውጤቶች ይሄንን ይመሰክራሉ፡፡ ኢትዮጵያን ያህል ሀገር፣ ኢትዮጵያውያንን ያህል ሕዝብ ይዘን በትጋት ከሠራን፣ ከዚህ በላይ ድል ልናሳካ እንደምንችል…

Read More

ኢትዮጵያ ዛሬ ላይ ነገዋን እየሠራች ነው!

ኢትዮጵያ ዛሬ ላይ ነገዋን እየሠራች ነው! ኢትዮጵያ ነገዋን ዛሬ ላይ ለመሥራት እያደረገች ያለውን ጥረት እና የተመዘገቡ ስኬቶችን ለማስተዋወቅ 5ኛዉን የጳጉሜን ቀን “የነገዉ ቀን” በሚል ስያሜ እና “ዲጂታል ኢትዮጵያን እውን ማድረግ” በሚል መሪ መልእክት እያከበረች ነው፡፡ ኢትዮጵያ ከራሷ ባሻገር የአፍሪካን ማንሰራራት ለማብሰር ዛሬ ላይ ነገዋን እየሠራች ነው፡፡ ለአምስተኛዉ የኢንዱስትሪ አቢዮት የሚመጥን ትውልድ መቅረጽን፣ ለኢንዱስትሪ ዕድገቱ የሚመጥን…

Read More

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት የነገው ቀን ዲጂታል ኢትዮጵያን እውን ማድረግ ትናንትን በመጠቀምና በማረም፣ ዛሬ ላይ ተግተን በመሥራት፣ ነገን እጅግ የተሻለ ለማድረግ ተነሥተናል፡፡ በአናሎግ ዘመን የነበሩ ችግሮች በዲጂታል ዘመን አይደገሙም፡፡ ነገ “ዲጂታል ኢትዮጵያ” ፕሮጀክት ከመሆን አልፎ ባህል ይሆናል፡፡ ንግድ እና አገልግሎታችንን በማቀላጠፍ፣ መረጃዎቻችንን ተደራሽ በማድረግ፣ አንድ ሰው አንድ እንዲሆን በማስቻል፣ የፋይናንስ ሥርዓታችንን ይበልጥ ተደራሽ…

Read More

“የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አመራር ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ለአፍሪካም ተምሳሌት የሚሆን ነው” – ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ

“የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አመራር ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ለአፍሪካም ተምሳሌት የሚሆን ነው” – ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለዚህ ግድብ ግንባታ የሰጡት አመራር ለሀገራቸው ብቻ ሳይሆን ለአፍሪካም ምሳሌ የሚሆን እንደሆነ የኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ተናገሩ። ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የኢንጂነሪንግ አቅም ብቻ የሚታይበት ሳይሆን፤ የአፍሪካን የመቻል አቅም ያሳየ ተምሳሌት እንደሆነም ፕሬዚዳንት ሩቶ ገልጸዋል።…

Read More

የሕዳሴ ግድብ የጥቁር ሕዝቦች ሁሉ ታሪክ ሆኖ የሚኖር ታላቅ ገድል ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

የሕዳሴ ግድብ የጥቁር ሕዝቦች ሁሉ ታሪክ ሆኖ የሚኖር ታላቅ ገድል ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የጥቁር ሕዝቦች ሁሉ ታሪክ ሆኖ የሚኖር ታላቅ ገድል ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ኢትዮጵያውያን የዘመናት ቁጭት የነበረው ታላቁ ኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ተጠናቅቆ የምረቃ ሥነ ሥርዓት በጉባ እየተካሄደ ነው፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሥነ ሥርዓቱ…

Read More

በቤንች ሸኮ ዞን ” ዘላቂ ልማት ለሀገራዊ ማንሰራራት” በሚል መሪ ቃል ጳጉሜ 4 የማንሰራራት ቀን በፓናል ውይይት ተከብሯል።

በቤንች ሸኮ ዞን ” ዘላቂ ልማት ለሀገራዊ ማንሰራራት” በሚል መሪ ቃል ጳጉሜ 4 የማንሰራራት ቀን በፓናል ውይይት ተከብሯል። ‎ ‎የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የመሠረተ ልማት ክላስተር አስተባባሪና የትራንስፖርትና መንገድ ቢሮ ኃላፊ አቶ ፋጅዋ ሳፒን እንደገለፁት የህዳሴ ግድብ በራስ አቅም ብቻ ተገንብቶ ሲመረቅ ደስታው ልዩ የሚያደርገው ከህፃን እስከ አዋቂ የመላው ህዝባችን አሻራ…

Read More

የአቶ ፍቅሬ አማን ብልጽግና ፓርቲ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ ያስተላለፉት መልዕክት !

የአቶ ፍቅሬ አማን ብልጽግና ፓርቲ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ ያስተላለፉት መልዕክት ! ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የዘመናት የኢትዮጵያውያን መሻት፣ ያልተቋረጠ የትውልድ ጥያቄና የሁል ጊዜ ቁጭት ነበር። ይህ የትውልድ ጥያቄ መከራና ፈተና በተሞላበት በቁልቁለት እና አቀበት ጉዞ በመላው ኢትዮጵያውያን ዓላማ አንድነት፣ ጽናትና አይበገሬነት ከሃሳብ ወደ ተግባር፣ ከተግባር ወደ ድል ተሸጋግሯል። በኢትዮጵያውያን ላብ፣ ደምና…

Read More

የታሪክና ፖለቲካ ብያኔን የለወጥንበት የጋራ ችሎታችን ትዕምርት ነው!

የታሪክና ፖለቲካ ብያኔን የለወጥንበት የጋራ ችሎታችን ትዕምርት ነው! ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በታላቋ ኢትዮጵያ ልጆች ጥሪት፣ ላብ፣ ዕውቀት እና ደም የተገነባ የመቻል ትዕምርት ነው፡፡ ከእንግዲህ ኢትዮጵያ የተፈጥሮ ሀብቷ ፍትሐዊ ተጠቃሚ እንጅ ተመልካች አይደለችም፤ በአፍሪካ የታላቁ ግድብ ባለቤት እንጅ የረዥሙ ወንዝ ባለቤት የጥቅሙ ግን ተመልካች አይደለችም፡፡ የዓለማችንን ረዥሙንና በፈታኝ መልክአ ምድር ውስጥ የሚያልፈ ወንዝ ተባብረዉ የገሩ…

Read More