ቢሮው ጥቃት ለደረሰባቸው ሴቶች የሚያደርገውን የስነ ልቦናና የቁሳቁስ ድጋፍ አጠናክሬ እቀጥላለሁ አለ
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ጤና ቢሮ በክልሉ በተለያዩ ሁኔታዎች ፆታዊ ጥቃት ሰለባ ለሚሆኑ ሴቶች አገለግሎት የሚውል ከ1 ነጥብ 1 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የቁሳቁስ ድጋፊ አደረገ። ድጋፉ በክልሉ በሚገኙ በአራቱ ጠቅላላ ሆስፒታሎች የህክምናና የስነ ልቦና እርዳታ ለሚያገኙ ተጠቂ ሴቶች በነፃ የሚደረግ እንደሆነም ተገልጿል። በክልሉ ከሚገኙ ከአራት ጠቅላላ ሆስፒታሎች መካከል አንዱ ለሆነው ለታርጫ ጠቅላላ ሆስፕታል…
