ካፈቾ ዘመን መለወጫ “ማሽቃሮ” በነግስታት መናገሻ ቦንግ ሻንበቶ በተለያዩ ትይንቶች መከበር ጀምሯል
ታላቁን ማሽቃሮ ለማክበር ታዳሚዎች ከሁሉም አቅጣጫ ወደ ቦንግ ሻንበቶ እየተመሙ ነው። “ማሽቃሮ” በተለያዩ ትርዕቶች ከወዲሁ እየደመቀ ሲሆን የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን በቀጥታ የሚያሰራጭ ይሆናል። በአሻግሬ ገ/ወልድ
ታላቁን ማሽቃሮ ለማክበር ታዳሚዎች ከሁሉም አቅጣጫ ወደ ቦንግ ሻንበቶ እየተመሙ ነው። “ማሽቃሮ” በተለያዩ ትርዕቶች ከወዲሁ እየደመቀ ሲሆን የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን በቀጥታ የሚያሰራጭ ይሆናል። በአሻግሬ ገ/ወልድ
ለዘመናት ተጠብቆ ለዓለም የበቃውና በዩኔስኮ የተመዘገበው የካፋ ባዮስፌር ሪዘርቭ የህልውናው መሰረት፣ የካፊቾ ህዝብ ጥንታዊ የአስተዳደር ስርዓት የሆነው “ምክረቾ” መሆኑ ተገለጸ። በመሆኑም ይህ ድንቅ ባህላዊ ስርዓትና መገለጫው የሆነው የማሽቃሮ በዓል፣ ተገቢውን ዓለም አቀፍ እውቅና በማግኘት በዩኔስኮ የማይዳሰስ ቅርስነት ሊመዘገብ እንደሚገባው ባለሙያዎችና አመራሮች አሳሰቡ። ይህ የተገለጸው የማሽቃሮ በዓልንና የካፋ ባዮስፌርን 15ኛ ዓመት ምሥረታን ምክንያት በማድረግ በተዘጋጀ የፓናል…
የምዕራብ ኦሞ ዞን ምክር ቤት፣ አቶ ታምሩ ቦኒን የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አድርጎ በሙሉ ድምፅ ሾሟል። አቶ ታምሩ ከዚህ ሹመት በፊት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የአርብቶ አደርና ቆላማ አካባቢዎች ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ ሆነው ሲያገለግሉ ቆይተዋል። ሹመቱ የተከናወነው የዞኑ ምክር ቤት ባካሄደው 4ኛ ዙር 4ኛ አስቸኳይ ጉባኤ ላይ ሲሆን፣ የቀድሞው የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ የነበሩት አቶ ጌታቸው…
የካፌቾ ብሔር የዘመን መለወጫ “ማሽቃሮ” በዓል፣ ከባህላዊ ክዋኔው ባሻገር ለዘመናት የዘለቀ የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ ስርዓትንም የያዘ መሆኑን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደርና የግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ማስረሻ በላቸው ገለጹ። አቶ ማስረሻ ይህን የተናገሩ የብሔሩ ተወላጆች የፌደራል ተቋማት ኃላፊዎች፣ የዩኔስኮ ተወካዮች፣ አምባሳደሮችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት የማሽቃሮ በዓልን አስመልክቶ በተዘጋጀ የፓናል ውይይት ላይ…
የካፌቾ ብሔር ዘመን መለወጫ “ማሽቃሮ” በዓል አከባበር አካል የሆነው ፓናል ውይይት ላይ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳደርና ግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ማስረሻ በላቸውን ጨምሮ የብሔሩ ተወላጆችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ይካሄዳል ። ውይይቱ የካፌቾ ብሔር ቱባ ባህል ልማቶች ላይ ትኩረት አድርጎ በምክሬቾ፣ በተለያዩ የመንግስት ኃላፊዎች እና ባለድርሻዎች ይመክሩበታል። በአሻግሬ ገ/ወልድ
የህዳሴው ግድብ ምርቃትና የካፋው ንጉስ የታቶ ጋኪ ሻሬቾ ዘውድ መመለስ ለበዓሉ ልዩ ድምቀት ሰጥተውታል ስሉ አቶ ፍቅሬ አማን ገልጸዋል። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ፍቅሬ አማን፣ ለካፌቾ ብሔር የዘመን መለወጫ ‘ማሽቃሮ’ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል። ኃላፊው በመልዕክታቸው ፣ የዘንድሮው በዓል የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በታላቅ ስኬት መመረቅና የካፋ…
ኢትዮጵያ ስለምታመርተው፣ ነገር ግን በቅጡ ገቢ ስለማታገኝበት ጎሪ ጌሻ, ጌሻ ቡና ምን ያህል ያውቃሉ? ጌሻ ቡና በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል በምዕራብ ኦሞ ዞን በጎሪ ጌሻ ወረዳ አካባቢ ይበቅላል። ጌሻ ቡና ጠቀም ያለ የውጭ ምንዛሬ የማስገኘት አቅም ቢኖረውም፤ በተበታተነ ሁኔታ ስለሚመረት በጥቂት ምርት ብቻ ተወስኗል ይላሉ በጉዳዩ ላይ ጥናት ያደረጉ አካላት። አጥኚዎቹ እንደሚሉት፥ ጌሻ ቡና በፈረንጆቹ…
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ፣ የካፌቾ ብሔር የዘመን መለወጫ በዓል የሆነው “ማሽቃሮ” የይቅርታ፣ የፍቅርና የማህበራዊ ትስስር ተምሳሌት መሆኑን ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ በዓሉን አስመልክተው ለመላው የካፌቾ፣የናኢና የጻራ ብሔር ተወላጆች ባስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት፣ ማሽቃሮ ከቀን መቁጠሪያነት የዘለለ ጥልቅ ታሪካዊና ባህላዊ ፋይዳ ያለው የማንነት መገለጫ በዓል መሆኑን አስምረውበታል። ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ…
በክልሉ የግሉ ዘርፍ የኢንቨስትመንት ተሳትፎን ለማሳደግ የሚያስችል ስራ እየተሰራ ነው፦ የክልሉ ንግድና ኢንቨስትመንት ቢሮ የኢንቨስትመንት ዘርፍ ዕድገትና ልማትን በማፋጠን ሁለንተናዊ ብልጽግናን ለማረጋገጥ እና የህዝብ ተጠቃሚነትን ለማሳደግ ሚናው ከፍተኛ ነው፡፡የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ያለውን ፀጋና እምቅ የኢንቨስትመንት አቅም ተጠቅሞ ባለው አቅም ልክ ዘርፉ ለክልሉ ልማትና ዕድገት አስትዋጽኦ እንዲያበረክት በማስቻል፤ በክልሉ ፈጣን ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ለማስመዘገብ የክልሉ…
የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ማስረሻ በላቸው ባደሩጉት ንግግር ያደረጉት የዘንድሮውን የካፌቾ ብሔር የዘመን መለወጫ እየተከበረ የሚገኘው የንጉሱ ዘውድና ዙፋን ከ128 ዓመት በኋላ ወደ ክብሩ ሥፍራ በተመለሰበት ወቅት በመሆኑ ልዩ ስሜት እንዳለው ገልፀዋል ። ክልሉ በርካታ ነባር ብሔሮች ከሌሎች የሀገራችን ህዝቦች ጋር በፍቅር የሚኖሩባት በመሆኑ እንዚህ የየራሳቸው የዘመን መለወጫ በዓል ያላቸው ሆኖ…