REGINAL NEWSማሽቃሮ ለሠላምና ለአብሮነት በሚል” በሚል መሪ ሃሳብ በዓሉን ምክንያት በማድረግ የፓናል ውይይት እየተካሄደ ነዉ Getenesh Gebeyehu11 months ago11 months ago01 min Spread the love የካፌቾ ብሔር ዘመን መለወጫ “ማሽቃሮ” በዓል አከባበር አካል የሆነው ፓናል ውይይት ላይ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳደርና ግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ማስረሻ በላቸውን ጨምሮ የብሔሩ ተወላጆችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ይካሄዳል ። ውይይቱ የካፌቾ ብሔር ቱባ ባህል ልማቶች ላይ ትኩረት አድርጎ በምክሬቾ፣ በተለያዩ የመንግስት ኃላፊዎች እና ባለድርሻዎች ይመክሩበታል። በአሻግሬ ገ/ወልድ Post navigation Previous: የዘንድሮው የማሽቃሮ በዓል በታላላቅ ሀገራዊና ታሪካዊ ክስተቶች ታጅቦ በድርብ ደስታ ይከበራል – አቶ ፍቅሬ አማንNext: “ማሽቃሮ ቆጥረን የማንጨርሰው ትውፊቶችን የያዘ የካፋ ማንነት መገለጫ በዓል ነው “-አቶ ማስረሻ በላቸው Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Required fields are marked *Comment * Name * Email * Website Save my name, email, and website in this browser for the next time I comment.
ፓርቲዎች የፖሊሲ አማራጭ ሃሳባቸውን ለህዝብ ማስተዋወቅ የቻሉበትን መድረክ በመፍጠር ተጨባጭ ተግባራት ተከናውነዋል Getenesh Gebeyehu3 months ago3 months ago 0
የተገኘውን ሰላም በማጽናት የመንግስት ልማት ዕቅዶችን በባለቤትነት መደገፍና ለምርጫው ስኬት መስራት ይገባል፦አቶ ነጋ አበራ Getenesh Gebeyehu3 months ago3 months ago 0
አረንጓዴና የኢኮኖሚ እድገትን የሚደግፍ የትራንስፖርት ሥርዓት ለመገንባት እየተሰራ ነው – ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) Getenesh Gebeyehu3 months ago3 months ago 0