በበጀት ዓመቱ የፕሮጀክቶች አፈጻጸል መሻሻል ታይቶባቸዋል ፡፡

ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ሪፖርት ማቅረባቸዉን እንደቀጠሉ ነዉ። ርዕሰ መስተዳድሩ በማዕድን ዘረፍና በመስኖ ልማት አውታሮች ዙሪያ የተሻሉ ስራዎች እየተከናወኑ መሆኑን ለምክርቤቱ ባቀረቡት የአፈጻጸም ሪፖርት አመላክተዋል ፡፡ ለመስኖ የተጠና የመሬት ሽፋን ከ22,120 ሄ/ር ወደ 29,430 ሄ/ር ለማሳደግ ታቅዶ የአራቱ ሙሉ በሙሉ ተጠናቋል ፡፡ የ8 መስኖ ፕሮጀክቶች የግንባታ ሥራ ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ ለቀጣይ በጋ መስኖ…

Read More

ርዕሰ መስተዳደሩ ሪፖርታቸዉን ማቅረብ እንደቀጠሉ ነዉ

1. የማህበራዊ ልማት ሥራዎች አፈፃፀምን በሚመለከት ➣ ህብረሰቡን በማስተባበር በብር 65,361,160 ብር በማሰባሰብ በአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት የተዘጋጁ የመማሪያ ማሰተማሪያ መጽሃፍትን በማሳተም ተደራሽ ማድረግ ተችሏል፡፡ ➣ ከ1ኛ-6ኛ እንግሊዘኛ መፅሀፍት በቁጥር 104,000 በክልሉ መንግስት በ21 ሚሊዮን ብር በማሳተም ወደ ዞኖች እና ት/ቤቶች ተሰራጭቶ ለመማር ማስተማር ስራ እንዲውሉ ተደርጓል፡፡ ➣ በትምህርት ለትዉልድ ንቅናቄ ስራ 414,704,720 ብር በመሰብሰብ 551…

Read More

የክልሉ ንጹህ መጠጥ ውሃ ሽፋንን ከ42.8 ከመቶ ማድረስ ተችሏል ፡፡ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ፡፡

ርዕሰ መስተዳድሩ ለክልሉ ምክርቤት ባቀረቡት የ2016 በጀት ዓመት አፈጻጸም የክልሉ ንጹህ መጠጥ ውሃ ሽፋንን ከ42 በመቶ በላይ ማድረስ ተችሏል ብለዋል ፡፡ በዚህም ፡- የክልሉን የንጹህ መጠጥ ውሃ ከማሳደግ አኳያ የተሰሩ ስራዎች በክልሉ ካፒታል 4 ነባር ፕሮጀክቶች ግንባታቸው በጥሩ ሂደት ላይ ነው ፡፡ የተቺቢ ንጹህ መጠጥ ዉሃ ግንባታ አፈፃፀም 80%፣ የቦባ ጌጫ 78%፣ የእርምጭ ኩቢጦ አዲስ…

Read More

ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ሪፖርታቸውን ለምክርቤቱ ማቅረባቸውን ቀጥለዋል ፡፡

ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ባቀረቡት የአስፈጻሚ ተቋማት ሪፖርት በአርብቶና ከፊል አርብቶ አደር አካባቢዎች በተሰሩ ስራዎች ተጨባጭ ለውጦች መገኘታቸውን አብራርተዋል ፡፡ 175 የአርብቶና ከፊል አርብቶ አደር ልጆች በክልሉ ባሉ 2 ሆስቴሎች የሆስቴል አገልግሎቶችን አግኝተው ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ ተደርጓል ፡፡ በመጀመሪያ ዲግሪ መርሐ ግብር 116 ተማሪዎች ፣ በዲፕሎማ 37 ተማሪዎች ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ ተደርጓል ፡፡ ከመሰረተ ልማት…

Read More

በግብርናው ዘርፍ መሰረታዊ ለውጦች ተመዝግበዋል ፡፡

ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ርዕሰ መስተዳድሩ ባቀረቡት የአፈጻጸም ሪፖርት ➣ በመኸር እና በበልግ በዋና ዋና የአዝርዕት ሰብሎች 688 ሺ ሄክታር መሬት በዘር ተሸፍኗል ፡፡ ➣ 19 ሚሊዮን ኩንታል ምርት መሰብሰብ ተችሏል፡፡ ➣ የአፈር ማዳበሪያ አቅርቦትና ሥርጭት አኳያ 190,013 ኩ/ል ተሰራጭቷል ፡፡ ➣ በተቀናጀ ተፋሰስ ልማት 1,073 ንዑስ ተፋሰስ ወይም 217,384 ሄ/ር ማልማት ተችሏል ፡ ➣…

Read More

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክርቤት 6ኛ ዙር 3ኛ ዓመት 6ኛ መደበኛ ጉባኤ በመካሄድ ላይ ይገኛል፡፡

ምክር ቤቱ መደበኛ ጉባኤውን በታርጫ ከተማ እያካሄደ ሲሆን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ የአስፈጻሚ ተቋማትን የ2016 በጀት ዓመት የአፈጻጸም ሪፖርት እያቀረቡ ነው ፡፡ ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ለምክርቤቱ ባቀረቡት ሪፖርት በሁሉም የአስተዳደር እርከኖች በተደራጀ መልኩ በመምራትና ውስን የመንግሥት ሃብት ለታለመለት ዓላማ እንዲውል ከማድረግ አንጻር በልዩ ትኩረት ተግባራት መከናወናቸውን አብራርተዋል ፡፡ በዚህም…

Read More

ምክር ቤቱ የተሰጠውን ኃላፊነት በመጠቀም አበረታች ስራዎችን ማከናወኑ ተገለጸ ።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክርቤት 6ኛ ዙር 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 6ኛ መደበኛ ጉባኤ እየተካሄደ ነው ። የምክርቤቱን የ2016 በጀት ዓመት የተግባር አፈጻጸም ሪፖርት ለጉባኤው ያቀረቡት የምክር ቤቱ ምክትል አፈጉባኤ ክብርት ወ/ሮ ጸሐይ ዳርጫ ምክር ቤቱ በበጀት ዓመቱ መደበኛ ጉባኤዎችን ማከናወኑን ተናግረዋል ። በክልሉ አስፈላጊ የሆኑ አዋጆችን፣ ደንቦችን በማውጣትና በምክርቤት አባላት በማስጸደቅ ስራ ላይ…

Read More

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክርቤት 6ኛ ዙር 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 6ኛ መደበኛ ጉባኤ መካሄድ ጀምሯል።

በጉባኤው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የክልሉ ምክርቤት ዋና አፈጉባኤ የተከበሩ አቶ ወንድሙ ኩርታ በተገባደደው 2016 በጀት ዓመት ምክር ቤቱ በህገ መንግስቱ የተሰጠዉን ሀላፊነት ለመወጣት በቅንጅት ሲሰራ መቆየቱን ተናግረዋል። ከአቻ ክልሎች እንዲሁም ከተወካዮች ም/ቤትና ከፌደሬሽን ምክር ቤት ጋርም ተግባራትን በቅንጅት ማከናወን መቻሉን አፈጉባኤው ተናግረዋል። በ6ኛ ዙር 3ኛ የስራ ዘመን 5ኛ መደበኛ ጉባኤ በም/ቤቱ በተቀመጡ አቅጫጫዎች ላይም በትኩረት…

Read More

በ2016 በጀት ዓመት የህዝቡን ተጠቃሚነት ያረጋግጡ የልማት ስራዎች ተሰርተዋል። ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ

ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ከምክርቤቱ አባላት ለተነሱላቸው አስተያየቶችና ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ ሰጥተዋል ፡፡ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክርቤት 6ኛ ዙር 3ኛ ዓመት 6ኛ መደበና ጉባኤ በሁለተኛው ቀን ውሎ በተነሱ የአስፈጻሚ ተቋማት አፈጻጸም ሪፖርት ላይ በተነሱ ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ ተሰጥቶባቸዋል ፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ከምክርቤት አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች በሰጡት…

Read More