ለሁለት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የክልሉ ምክር ቤት ጉባኤ የተለያዩ ሹመቶችን በማጽደቅ ተጠናቀቀ።

Spread the love

በታርጫ ከተማ ከሐምሌ 15 እስከ 16/2016 ዓ.ም ድረስ ስካሄድ የቆየው የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክር ቤቱ 6ኛ ዙር፣3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 6ኛ መደበኛ ጉባኤው የተለያዩ ሹመቶችን በማጽደቅ ተጠናቋል።

በዚህም መሠረት:- በምክር ቤቱ ቋሚ ኮሚቴ ውስጥ

1. ክብርት ወ/ሮ አምሳሌ ንጋቱ:- የህግ ፍትህና መልካም አስተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ስብሳቢ ሆነው ተሾመዋል።

2. ክብርት ወ/ሮ ገነት ታፈሰ:- የበጀት ፋይናንስና ኦዲት ጉዳዮፐች ቋሚ ኮሚቴ አባል

3. የተከበሩ አቶ ንጉስ ወ/ጊዮርጊስ:- የግብርና ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባል በመሆን ተሹመዋል።

ተሿሚዎቹ በምክር ቤቱ አባላት ፊት ቀርበው ቃለመሀል ፈጽመዋል።

በዕድገቱ በዛብህ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *