

“የኢትዮጵያ የመንድ ሽፋን 175 ሺህ ኪሎሜትር ደርሷል። 1 ነጥብ 5 ትርሊዮን ብር የሚጠይቁ 300 ፕሮጀክቶች ጸድቀዋል። ውል በመፈራረም በተለያየ የስራ ደረጃ ላይ ይገኛሉ። ከእነዚህ ውስጥ 169 ፕሮጀክቶች ከ11 ሺህ ኪሎሜትር በላይ መንገድ በአሁኑ ወቅት እየተገነባ ነው። በዚህ ዓመት ከ1 ሺህ ኪሎሜትር በላይ መንገድ ይመረቃል። 17 ሺህ ኪሎሜትር መንገድ የከባድና መካከለኛ ጥገና እየተደረገ ነው። በአጠቃላይ መንገድ 28 ሺህ ኪሎሜትር በጥገና እና በአዲስ እየተገነባ ነው። የመንገድ መሰረተ ልማት ሽፋንን የማሳደግ ስራ ተጠናክሮ ይቀጥላል።” ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አቢይ አህመድ
