የተከበሩ አቶ አገኘሁ ተሻገር የቤንች ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ”ቢስት ባር”በዓል ላይ ለመታደም ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ገቡ።



የኢፌዲሪ ፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ የተከበሩ አቶ አገኘሁ ተሻገር የቤንች ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ “ቢስት ባር”በዓል ላይ ለመታደም የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ገብተዋል።
አፈጉባኤው ወደ ክልሉ ሲገቡ የክልሉ የክልሉ ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ ፍቅሬ አማን፣ ዋና አፈጉባኤ የተከበሩ አቶ ወንድሙ ኩርታ፣ ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች አቀባበል አደርገውላቸዋል።
በካሳሁን አሰፋ
በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያ አማራጮች መረጃዎችን ይከታተላሉን ![]()
በፌስቡክ https://www.facebook.com/sowestcommunication/
በድረገጽ www.southwestcomunications.gov.et
በኢንስታግራም https://instagram.com/southwest_communications
በትዊተር twitter.com/sweprs
በቲክቶክ https://www.tiktok.com/@southwest.communi
በቴሌግራም https://t.me/Debubmierab
በዩቲዩብ youtube.com/@southwestgovcommunication
በዋትስአፕ
https://whatsapp.com/channel/0029VbAiSCpGE56ue7VyJJ3x
በሊንክደን
https://www.linkedin.com/company/southwest-communications
በትሬድስ
https://www.threads.com/@southwest_communications
በብሉ ስካይ
