ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተነሱ ጥያቄዎች

Spread the love

ዛሬ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፤ ከምክር ቤት አባላት ጥያቄዎችእየቀረቡላቸው ይገኛል።

ከተነሱት ዋና ዋና ጥያቄዎች መካከል፦

ሰላምና ጸጥታ፦ በአንዳንድ አካባቢዎች የሚስተዋሉ የጸጥታ ስጋቶችን በዘላቂነት ለመፍታት ባለፉት 6 ወራት ምን ተሰራ?

ተፈናቃዮች፦ ዜጎችን ወደ ቀያቸው ለመመለስ እና ዘላቂ ሰላም ለማስፈን የተከናወኑ ተግባራት ምን ደረጃ ላይ ይገኛሉ?

ተሃድሶ፦ የቀድሞ ታጣቂዎችን ወደ ማህበረሰቡ የመመለስ እና ግጭት የነበረባቸውን አካባቢዎች ወደ ልማት የማስገባት ሂደትስ?

ምርጫ 2018፦ 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ሰላማዊ፣ ነጻ እና ፍትሃዊ እንዲሆን ምን እየተሰራ ነው?

የትግራይ ክልል፦ በክልሉ ያለው አሁናዊ ሁኔታ ምን ይመስላል?

ሀገራዊ ምክክር፦ ለምክክሩ ውጤታማነት ከእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ምን ይጠበቃል?

የጠቅላይ ሚኒስትሩን ምላሽ እና ዝርዝር ማብራሪያ በኢቢሲ ዶትስትሪም የቀጥታ ስርጭት አሁኑኑ ይከታተሉ!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *