በቤንች ሸኮ ዞን ሚዛን አማን ከተማ የከተራ በዓል በድምቀት እየተከበረ ይገኛል።

Spread the love

ታቦታትም ከመንበረ-ክብራቸው በካህናት፣ በሊቃውንት እና በምዕመናን በዝማሬ ታጅበው ወደ ባህረ ጥምቀቱ ስፍራ በመጓዝ ላይ ይገኛሉ ያለው የዞኑ መንግስት ኮሙኒኬሽን ነው።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *