ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበትን 7ኛ ዓመት አስመልክቶ እየተካሄዱ በሚገኙ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፎች ላይ የተላለፉ መልዕክቶች፦

Spread the love

👉 የጋራ ማንነት ግንባታ ለብሩህ ኢትዮጵያችን!

👉 ኢትዮጵያዊ እሴቶቻችንን ለአዎንታዊ ሰላማችን!

👉 መጋቢት የቀጣዩ ዓርበኝነት ጅማሮ ማብሰሪያ!

👉 አብረን ጀምረናል አብረን እንደርሳለን!

👉 የጋራ ግባችን የአፍሪካ ተምሳሌትነታችን!

👉 የመጋቢት ፍሬ የጋራ ትናንት የጋራ ዛሬ እና ቀጣዩ ጀግንነታችን ለኢኮኖሚያዊ ሉዓላዊነታችን!

#FMC

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *