NATIONAL NEWSየጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት Getenesh Gebeyehu1 year ago1 year ago01 min Spread the love ዛሬ ከመላው ኢትዮጵያ ከተወጣጡ የንግዱ ማኅበረሰብ ተወካዮች ጋር በዞን፣ በክልል እና ከተሞች ደረጃ ከተካሄዱ ውይይቶች የቀጠለ ውይይት ዛሬ በፌዴራል ደረጃ አካሂደናል። ይኽ መድረክ በየደረጃው የተሰበሰቡ የንግዱ ዘርፍ ጉዳዮች እና ሃሳቦች በሀገር አቀፍ እቅዶች እና የልማት ግቦች ዝግጅት ግብዓት ይሆኑ ዘንድ ለማካተት የተዘጋጀም ነው። Post navigation Previous: አሜሪካ እና ቻይና የንግድ ውጥረታቸውን ለማርገብ በለንደን እየመከሩ ነውNext: የክልሉን የታክስ አስተዳደርና የገቢ አሰባሰብ ስርዓት ሙሉ በሙሉ በቴክኖሎጂ የማዘመን ስራ እየተሰራ መሆኑን የገቢዎች ቢሮ አስታወቀ Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Required fields are marked *Comment * Name * Email * Website Save my name, email, and website in this browser for the next time I comment.