በጨና ወረዳ ሻቻ ቀበሌ ከ19 ነጥብ 6 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባው የጪታ አነስተኛ ድልድይ ተመረቀ።

Spread the love

በምረቃ ስነስርዓቱ ላይ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ብልጽግና ፓርቲ ቅርጫፍ ጽህፈት ቤት ሃላፊ አቶ ፍቅሬ አማን፣ የክልሉ ረዳት የመንግስት ተጠሪ እና አደረጃጀት ዘርፍ ሃላፊ አቶ በላይ ተሰማን ጨምሮ የክልል የዞንና የወረዳ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሀላፊዎች ተገኝተዋል።

የአካባቢው ማህበረሰብ ከዚህ ቀደም በወንዝ ሙላት ሲቸገር እንደነበር የተገለጸ ሲሆን የአነስተኛ ድልድይ መገንባት ይህን ችግር የሚያቀል ይሆናል ተብሏል።

በወረዳው የተከናወኑ ሌሎች የልማት ተግባራት እየተጎበኙ ይገኛል ሲል ቦንጋ ኤፍኤም 97.4 ዘግቧል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *