በቤንች ሸኮ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የፐብሊክ ሰርቫንት ህብረት ማጠቃለያ መድረክ እየተካሄደ ነው።

Spread the love

በአስተዳደር ፣ በኢኮኖሚና በማህበራዊ ዘርፍ የፐብሊክ ሰርቫንት ህብረት ማጠቃለያ መድረክ በ3ቱ ህብረት ሰብሳቢዎች አጠቃላይ ሪፖርት ቀርቦ ውይይት እየተደረገበት ይገኛል።

በመድረኩ የዞኑ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ደግፌ ኩድን ፣ በቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቱ የፖለቲካና ህዝብ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ወይዘሮ ፍርድ አወቅ አለሙን ጨምሮ የዞን ሴክተር አመራሮች ተገኝተዋል ሲል የዞኑ መንግስት ኮሙኒኬሽን ዘግቧል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *