የሸካ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ አበበ ማሞ የተለያዩ ሹመቶችን ሰጡ

Spread the love

የሸካ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ አበበ ማሞ የተለያዩ ሹመቶችን ሰጥተዋል።

በዚህም መሠረት፦

1. አቶ ዋሲሁን አውሎ – የሸካ ዞን ሠላም ፀጥታና ሚሊሻ መምሪያ ኃላፊ

2. ወ/ሮ ትዕግስት ከበደ – የሸካ ዞን ንግድና ኢንቨስትመንት መምሪያ ኃላፊ

3. አቶ ዮሐንስ በንዲ – የሸካ ዞን ኢንዱስትሪና ኢኖቬሽን መምሪያ ኃላፊ

4. አቶ ተግባሩ እንዳሻው – የሸካ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ኃላፊ

5. አቶ ወንድሙ ግርማ – የሸካ ዞን ፐ/ሰ/የሰ/ሀ/ል መምሪያ ኃላፊ

6. ወ/ሪት ካህና ገመዳ – የሸካ ዞን ስራና ክህሎት መምሪያ ኃላፊ

7. አቶ በላቸው በቀለ – የሸካ ዞን ገቢዎች መምሪያ ኃላፊ

8. ወ/ሮ አባይነሽ ደንበሎ – የሸካ ዞን ሴ/ህ/ወ/ማ/ጉ መምሪያ ኃላፊ

9. አቶ ካሳሁን አባተ – የሸካ ዞን ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ ኃላፊ

10. አቶ ከርከስ ኡፋ – የሸካ ዞን ምክር ቤት የኢኮኖሚ ዘርፍ ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ በመሆን የተሾሙ ሲሆን ተሿሚዎች የተጣለባቸውን ኃላፊነትና አደራ በተገቢው እንዲወጡ ዋና አስተዳዳሪው ማሳሰባቸዉን የዞኑ ኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት ዘግቧል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *