NATIONAL NEWSየኮሪደር ልማትን በተመለከተ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የሰጡት ማብራሪያ 12 months ago12 months ago01 min Spread the love የኮሪደር ልማት የቦታና ጊዜ ምልከታን የሚቀይር ነው። ለአብነትም በአዲስ አበባ ብቻ ከአንድ ሺህ በላይ የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራ ተገንብቷል። በርካታ ወጣቶች ወደ ስፖርት እየተመለሱ ነው። ይህም ማህበረሰብን የመገንባት ስራ ነው። የትውልድ ስነ ልቦና ስብራትን እያረቀ ያለ ስራም ጭምር ነው። ይህን ማንም ሰው የሚያየው፤ ማንም ሰው የሚናገረው ጉዳይ ነው። Post navigation Previous: የድፍድፍ ነዳጅ ማጣሪያ ፕሮጀክትን በ24 ወራት ውስጥ አጠናቅቀን እንጨርሳለንNext: “2017 በኢትዮጵያ ታሪክ እና የታሪክ እጥፋት ውስጥ ትላልቅ ጉዳዮች ያሳካንበት፤ ይቻላሉ ተብለው የማይታሰቡ ጉዳዮች ተችለው ያየንበት፤ የተከናወንበት፤ ቃል የገባንባቸውን ዋና ዋና ጉዳዮች የፈፀምንበት፤ እጅግ የስኬት ዓመት በጋራ ማሳለፍ ስለቻልን እንኳን ደስ አላችሁ!” – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Required fields are marked *Comment * Name * Email * Website Save my name, email, and website in this browser for the next time I comment.
የቆላማ አካባቢዎችኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት ሁለተኛ ምዕራፍ (LLRP II) የ2019 በጀት ዓመት ዓመታዊ የሥራ ዕቅድ እና የበጀት ትውውቅ የጋራ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ይገኛል። admin1231 month ago1 month ago 0
የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት በተጠናቀቀው የ2018 በጀት ዓመት የዳኝነት አገልግሎት ጥራትና ቅልጥፍና በማሻሻል ረገድ ውጤታማ ተግባራትን አከናውነዋል፦ክቡር አቶ ቆጭቶ ገ/ማሪያም admin1232 months ago2 months ago 0