“የጉባ ብስራቶች የመደመር መንግስት ትሩፋቶች” በሚል መሪ ሀሳብ በሲዝ ከተማ አስተዳደር ህዝባዊ ውይይት በመካሄድ ላይ ይገኛል።xfcs

Spread the love

ህዝባዊ ውይይቱ በመንግስትና በህዝብ ትብብር የተሰሩ በርካታ ሥራዎችን እና የተመዘገቡ ውጤቶችን ለማጠናከር፣ እንዲሁም የህዝብን ተሳትፎ ይበልጥ ለማረጋገጥ እንዲሁም ጠቃሚ ግብዓት ለማግኘት ታሳቢ ያደረገ እንደሆነ ተጠቁሟል።

በውይይቱ የከተማው የሀገር ሽማግሌዎች፣ ወጣቶችና ሴቶች፣ የንግዱ ማህበረሰብ ፣የሃይማኖት አባቶችን፣ ባለሀብቶችና ምሁራንን ጨምሮ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍል ተወካዮች ተሳትፈዋል።

በውይይት መርሃ-ግብሩ የክልሉ ገቢዎች ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ህይወት አሰግድ ፣ የቤንች ሸኮ ዞን የብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ደግፌ ኩድን ፣የዞን የሼይ ቤንች ወረዳ እና የከተማ አስተዳደር ከፍተኛ አመራሮች ተገኝተዋል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *