REGINAL NEWSጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ዛሬ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው ማብራሪያ ይሰጣሉ 9 months ago9 months ago01 min Spread the love 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አምስተኛ ዓመት የስራ ዘመን 10ኛ መደበኛ ስብሰባውን ዛሬ ያካሂዳል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በፌዴራል መንግስት የ2018 በጀት ዓመት የስድስት ወራት የስራ አፈጻጸም ሪፖርት ላይ ከምክር ቤቱ አባላት ለሚቀርቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ እንደሚሰጡም ተገልጿል ሲል ኢዜአ ዘግቧል። Post navigation Previous: 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የተሳካ እንዲሆን የፖለቲካ ፓርቲዎች ሚና ወሳኝ ነው – ምርጫ ቦርድNext: የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 10ኛ መደበኛ ስብሰባ መካሄድ ጀመረ Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Required fields are marked *Comment * Name * Email * Website Save my name, email, and website in this browser for the next time I comment.
ገጠሪቱን ኢትዮጵያ የማበልጸግ ራዕይ ከመሠረተ ልማት ዝርጋታ እስከ አህጉራዊ የሀብት ፈጠራ እና ዘመናዊነት admin1232 months ago2 months ago 0
አንድነት ለውስጣዊ ጥንካሬ፣ ዲፕሎማሲ ለብሔራዊ ጥቅም የኢትዮጵያ የውጭ ግንኙነት እና የታደሰ አህጉራዊ ተሰሚነት admin1232 months ago2 months ago 0