አቶ ጸጋዬ ማሞ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር አማካሪ ዴኤታ ሆነው ተሾሙ፡፡

Spread the love

የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ወይዘሮ ሸዊት ሻንካ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር አማካሪ ዴኤታ ሆነው ለተሾሙት ለአቶ ፀጋዬ ማሞ አቀባበል አድርገዋል፡፡

ክቡር አቶ ፀጋዬ ማሞ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የመንግስት ዋና ተጠሪ በመሆን ሲያገለግሉ ቆይተዋል።

የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ስኬታማ የስራ ዘመን እንዲሆንላቸው በማህበራዊ ትስስር ገጹ ተመኝቷል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *