NATIONAL NEWSአቶ ጸጋዬ ማሞ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር አማካሪ ዴኤታ ሆነው ተሾሙ፡፡ Getenesh Gebeyehu2 years ago2 years ago01 min Spread the love የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ወይዘሮ ሸዊት ሻንካ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር አማካሪ ዴኤታ ሆነው ለተሾሙት ለአቶ ፀጋዬ ማሞ አቀባበል አድርገዋል፡፡ ክቡር አቶ ፀጋዬ ማሞ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የመንግስት ዋና ተጠሪ በመሆን ሲያገለግሉ ቆይተዋል። የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ስኬታማ የስራ ዘመን እንዲሆንላቸው በማህበራዊ ትስስር ገጹ ተመኝቷል፡፡ Post navigation Previous: 325 ሺህ ሊትር ነዳጅ በቁጥጥር ስር ውሏል – ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)Next: በክልሉ በመሠረተ ልማት እና በማህበራዊ ዘርፎች የህዝብረተሰቡን ተጠቃሚነት ያረጋገጡ ተግባራትን ማከናወን ተችሏል።ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Required fields are marked *Comment * Name * Email * Website Save my name, email, and website in this browser for the next time I comment.