የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ እድገት 8 ነጥብ 8 በመቶ አስመዝግቧል – ፕሬዚዳንት ታዬ

Spread the love

በ2017 በጀት ዓመት የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እድገት 8 ነጥብ 8 በመቶ አስመዝግቧል አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ፡፡

6ኛው የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤትና የፌዴሬሽን ም/ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን መክፈቻ ሥነ ሥርዓት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት እየተካሄደ ነው።

ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ሁለቱ ምክር ቤቶች ዓመታዊ ሥራቸውን እንደጀመሩ በማብሰር የመክፈቻ ንግግር አድርገዋል፡፡

ፕሬዚዳንቱ በንግግራቸው በ2017 በጀት ዓመት የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ የሚያሳድጉ በርካታ ሥራዎች መከናወናቸውን አንስተዋል፡፡

በተጠናቀቀው 2017 በጀት ዓመትም የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እድገት 8 ነጥብ 8 በመቶ አስመዝግቧል ነው ያሉት፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *