



በአንዳንድ የአማራና የኦሮሚያ ክልል የሚስተዋሉ ግጭቶችን በዘላቂነት ለመፍታት ምን ተሰርቷል?
7ኛው አገራዊ ምርጫ ሰላማዊ፣ ነጻ፣ ፍትሃዊና ተአማኒ እንዲሆንና በጸጥታ ችግሮች ምክንያት እንዳይስተጓጎል በመንግሥት በኩል እየተሰሩ ያሉ ጉዳዮች ላይ ምንድናቸው ?
ሀገራዊ የምክክር ሂደቱ ውጤታማ እንዲሆንና የቀጣይ የሀገሪቱ መጻሂ እድል ብሩህ እንዲሆን ከማን ምን ይጠበቃል?
በተለያዬ ጊዜ የተፈናቀሉ ዜጎችን ወደ ቀያቸው ለመመለስና ዘላቂ ሰላም ለማስፈን ምን እየተሰራ ነው?
ህወሐት ለዓመታት ሲያደርግ እንደኖረው የተፈናቀሉ ዜጎችን ለፖለቲካ እየተጠቀመ ድጋፍ እንዳይደረግና ተፈናቃዮች ወደ ቀያቸው እንዳይመለሱ እያደረገ ይገኛል።
ይህንን ሁኔታ ለመፍታት በመንግሥት በኩል ምን እየተሰራ ይገኛል?
በትግራይ ክልል የህውሃት ክፋይ በሆነው የአዛውንቶች ቡድን ምክንያት በክልል ስርዓት አልበኝነትና የግጭት ድባብ ዳግም እንዲያንዣብብ፣ የትግራይ ህዝብም በውስብስብ ችግር ውስጥ ይገኛል፡፡ የትግራይ ክልል አሁናዊ የሰላም ሁኔታ ምን ላይ ይገኛል?
የትግራይ ክልል በሃገራዊ ምክክር ሂደት ውስጥ ንቁ ተሳትፎ እንዲኖረውና 7ኛውን ሀገራዊ ምርጫ ለማድረግ ከጊዜያዊ አስተዳደሩ ጋር እየተሰሩ ያሉ ስራዎችች ምንድናቸው?
