ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዚህ ወቅት እንዳሉት 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ታሪክ ታላላቅ እና አይቻሉም የተባሉ ጉዳዮችን እውን ያደረግንበት የስኬት ዓመት ነበር።

Spread the love

የኢትዮጵያ ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ሪፎርም የሀገሪቱን ግብርና መር የኢኮኖሚ አካሄድ፤ ከአንድ ዘርፍ ወደ ብዝኃ ዘርፍ በመቀየር ተጨባጭ ለውጥ እየመጣ ነው።

መንግሥት የኢትዮጵያን ልማት ለማፋጠንም ከግሉ ዘርፍ ጋር በጥምረት፤ ከሕዝብ እና ከአጋር ድርጅቶች ጋር ተጣምሮ የተፋጠነ ዕድገት እውን ለማድረግ እየተጋ መሆኑንም ነው።

በአረንጓዴ አሻራ 48 ቢሊዮን ችግኞች መተከላቸውን ጠቅሰው በዓለም ትልቁ የደን ማልማት ሥራ ነው።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ( ዶ/ር)

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *