REGINAL NEWSየቴፒ የምርት ጥራት ምርመራና ሰርቲፊኬሽን ማዕከል ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ Getenesh Gebeyehu1 year ago1 year ago01 min Spread the love በኢፌዲሪ ቡናና ሻይ ባለስልጣን የቴፒ የምርት ጥራትና ሰርቲፊኬሽን ማዕከል ዛሬ ተመርቋል። በምረቃው ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ(ዶ/ር)፣ የኢፌዲሪ የትራንስፖርትና ሎጀስቲክ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)፣ የኢፌዲሪ ቡናና ሻይ ባለስልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተሮች ፣ የክልሉ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ሀላፊዎች እንዲሁም የአከባቢው ማኅበረሰብ ተገኝተዋል። በታጠቅ አበበ Post navigation Previous: በህብረተሰብ ተሳትፎ በቴፒ ከተማ የተገነባዉ የጎጂ ድልድይ ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆነNext: የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብርን ከአፈርና ውሃ ጥበቃ ስራ ጋር በማስተሳሰር በስፋት እየተከናወነ ነው Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Required fields are marked *Comment * Name * Email * Website Save my name, email, and website in this browser for the next time I comment.
ፓርቲዎች የፖሊሲ አማራጭ ሃሳባቸውን ለህዝብ ማስተዋወቅ የቻሉበትን መድረክ በመፍጠር ተጨባጭ ተግባራት ተከናውነዋል Getenesh Gebeyehu3 months ago3 months ago 0
የተገኘውን ሰላም በማጽናት የመንግስት ልማት ዕቅዶችን በባለቤትነት መደገፍና ለምርጫው ስኬት መስራት ይገባል፦አቶ ነጋ አበራ Getenesh Gebeyehu3 months ago3 months ago 0
አረንጓዴና የኢኮኖሚ እድገትን የሚደግፍ የትራንስፖርት ሥርዓት ለመገንባት እየተሰራ ነው – ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) Getenesh Gebeyehu3 months ago3 months ago 0