“በዘንድሮ የመኸር ወቅት አንድ ነጥብ አራት ቢሊየን ኩንታል ምርት ይጠበቃል”-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)

Spread the love

በዘንድሮ የመኸር ወቅት 30 ሚሊዮን ሄክታር መሬት በማረስ አንድ ነጥብ አራት ቢሊየን ኩንታል ምርት ይጠበቃል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ገለጹ፡፡

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ6ኛው ዙር 4ኛ ዓመት 3ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ከምክር ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄ ምላሽና ማብራሪያ እየሰጡ ይገኛሉ።

በማብራሪያቸው እንዳሉት፤ በዘንድሮ የመኸር ወቅት አንድ ነጥብ አራት ቢሊየን ኩንታል ምርት ይጠበቃል፡፡

በ2016/17 በጀት ዓመት ክረምት በጋ 30 ሚሊየን ሄክታር መሬት ታርሷል ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ ከአምስትና ስደስት ዓመት በፊት የሚታረሰው መሬት ከ15 ሚሊየን ሄክታር በታች እንደነበር አስታውሰዋል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *