PHOTOኢትዮጵያ በኮቪድ 19 ወረርሺኝ የተጎዳውን የቱሪዝም ዘርፍ በማነቃቃት ባለፉት 5 አመታት የአለም አቀፍ ጎብኚዎቿ ቁጥር በ40 በመቶ እድገት ማሳየቱን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የቱሪዝም ዘርፍ መረጃ አመልክቷል። Getenesh Gebeyehu2 years ago2 years ago01 min Spread the love በዚህም እ.አ.አ ከ2019 ወዲህ ባስመዘገበችው የቱሪስት ፍሰት መጠን ኢትዮጵያ ከአለም ሃገራት ስድስተኛ እንዲሁም ከአፍሪካ ደግሞ ሞሮኮና ግብፅን በማስከተል ቀዳሚ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች። Post navigation Previous: ባለፉት ዓመታት በፍትሕ ዘርፉ መሰረተዊ ለውጦችና ስኬቶች ተመዝግበዋል፡- የፍትሕ ሚኒስትር ሃና አርዓያሥላሴNext: ሪፖርታዥ Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Required fields are marked *Comment * Name * Email * Website Save my name, email, and website in this browser for the next time I comment.
በኮንታ ዞን አስተዳደር ከ121 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባው የጪዳ ከተማ አስተዳደር እና የኤላ ሀንቻኖ ወረዳ አስተዳደር ህንፃ ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ። Getenesh Gebeyehu7 months ago7 months ago 0
ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) በተገኙበት የሸኮ ብሄር የዘመን መለወጫና የምስጋና በዓል “ቲካሻ ቤንጊ” እየተከበረ ይገኛል። Getenesh Gebeyehu7 months ago7 months ago 0
ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) በተገኙበት የሸኮ ብሄር የዘመን መለወጫና የምስጋና በዓል “ቲካሻ ቤንጊ” እየተከበረ ይገኛል። Getenesh Gebeyehu7 months ago7 months ago 0