በብልፅግና ፓርቲ በሁለተኛው መደበኛ ጉባኤው ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልልን ወክለው የተመረጡ የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚና ምክር አባላት፦

Spread the love

ክልሉን በመወከል ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚና ምክር ቤት አባላት

1ኛ. ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ

2ኛ. አቶ ማስረሻ በላቸዉ

የምክር ቤት አባላት

1ኛ. አቶ ፍቅሬ አማን

2ኛ. አቶ አልማዉ ዘዉዴ

3ኛ. አቶ ፋጂዮ ሳፒ

4ኛ.አቶ ነጋ አበራ

5ኛ.አቶ በላይ ተሰማ

6ኛ.ወ/ሮ ሄለን ደበበ

7ኛ. ወ/ሮ መሰረት መስቀሌ

8ኛ.ኢ/ር በየነ በላቸዉ

9ኛ.ወ/ሮ ገነት መኩሪያ

10ኛ. አቶ ሀብታሙ ካፍቲን

11ኛ. አቶ ዳዊት ገበየሁ

የኢንስፔክሽንና ሥነ ምግባር ኮሚሽን አቶ አሪ ጉርሙ ሆነው ተመርጠዋል።

መልካም የስራ ጊዜ ይሁንላችሁ!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *