ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ለጅቡቲ ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌ እና ለሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሐሰን ሸክ ሞሃሙድ አቀባበል አደረጉ

Spread the love

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለጅቡቲ ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌ እና ለሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሐሰን ሸክ ሞሃሙድ አቀባበል አድርገውላቸዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለመሪዎች አቀባበል ያደረጉት ዛሬ ጠዋት በጅግጅጋ አውሮፕላን ማረፊያ መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አስታውቋል።

#FMC

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *