በክልሉ የአጀንዳ ማሰባሰብ የውይይት መድረክ በቦንጋ ከተማ ከትንሽ ቆይታ በኋላ ይጀመራል

Spread the love

የሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ባዘጋጀው በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍል ተወካዮችና ባለድርሻ አካላት የሚሳተፉበት የአጀንዳ ማሰባሰብ የውይይት መድረክ ከክልሉ ሁሉም ዞኖች የተውጣጡ የተለያዩ የህብረሰብ ክፍሎች በካፋ ባህል አዳራሽ ተገኝተዋል።

በምክክር መድረኩ ሀገር አቀፍ የምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር ዘገየ አስፋውና ኮሚሽነር ሙሉጌታ አጎ ተገኝተዋል።

በታጠቅ አበበ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *