በዓለም አቀፉ የወጣቶች ፌስቲቫል ላይ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች እየተሳተፉ ነው::

Spread the love

በሩሲያ ሶቺ ከተማ እየተካሄደ ባለው አለም አቀፍ የወጣቶች ፌስቲቫል ላይ ኢትዮጵያውያን እየተሳተፉ ይገኛል።

በፌስቲቫሉ ላይ ከተለያዩ የዓለም ሀገራት የተውጣጡ ከ20ሺህ በላይ ወጣቶች እየተሳተፋ ይገኛል።

በዚህ ፌስቲቫል ኢትዮጵያውያን ወጣቶችም እየተሳተፋ ሲሆን÷ መድረኩ ወጣቶች ሀገራቸውን እንዲያስተዋውቁ እና እርስ በእርስ ልምድና ተሞክሯቸውን እንዲለዋወጡ የበኩሉን እገዛ እንደሚያደርግ መገለፁን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ ያመላክታል፡፡

ከፌስቲቫሉ ጎን ለጎን የባህል፣ የስፖርት፣ የሙዚቃ፣ የፋሽንና የዲዛይን ትዕይንቶች እየተካሄዱ መሆኑ ተገልጿል።

ይህም የኢትዮጵያን የቡና ስርዓትን ጨምሮ ሌሎች እሴቶችን ለተቀረው ዓለም ለማስተዋወቅ ፌስቲቫሉ ፋይዳው የጎላ መሆኑም ታምኖበታል፡፡

ወጣት ይስሃቅ ንጉሴ ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በፌስቲቫሉ ላይ ተሳታፊ ሆኗል።

ፌስቲቫሉ ከፈረንጆቹ መጋቢት 1 እስከ 7 ቀን 2024 ድረስ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *