ዛሬ በመላው አፍሪካ እና ጥቁር ሕዝብ ላይ ጨልሞ በነበረ ሰማይ ፀሐይ የፈነጠቀበት ቀን ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
ዛሬ በመላው አፍሪካ እና ጥቁር ሕዝብ ላይ ጨልሞ በነበረ ሰማይ ፀሐይ የፈነጠቀበት ቀን ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ ኢትዮጵያ ድንበሯን ገፍቶ ሉዓላዊነቷን እና የሕዝቧን ነጻነት የደፈረውን የወራሪውን ጦር በዓድዋ ተራሮች ድል የነሳችበትና ለ3 ሺህ ዓመታት ያልተደፈረውን ስልጣኔዋን ያጸናችበት ቀኗ ነው ብለዋል፡፡ ተከብረን የምንኖርባትን ኢትዮጵያን ከድንቅ ስልጣኔ…
