“ውጤታማ የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ለገዢ ትርክት ግንባታ” በሚል መሪ ሀሳብ በወልቂጤ ከተማ ስልጠናዉ እየተካሔደ ነው፡፡

Spread the love

የብልጽግና ፓርቲ ምክር ቤት አባል እና የፓርቲው የህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ሚኒስትር ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር)፣ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ ዲላሞ ኦቶሬ (ዶ/ር ) እና ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች የሚዲያና ኮሙኒኬሽን አመራሮችን የአቅም ግንባታ ስልጠና ላይ ተገኝተዋል።

ውጤታማ የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ስርዓት በመዘርጋት የመረጃ ተደራሽነት ላይ የጋራ መግባባት መፍጠር የሚያስችል ስልጠና ስለመሆኑም ተመላክቷል።

የጋራ ተግባቦት በመፍጠር ህዝቡን ለልማት ስራ በማነሳሳት ረገድ ስልጠናው የሚኖረው ሚና የላቀ መሆኑም ተጠቁሟል።

#prosperity

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *